የአፍሪካ ነፃ የንግድ ቀጣና የ1.4 ቢሊዮን ህዝብ ገበያ ነው - የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ኮሚሽነር

ሰብስክራይብ

የአፍሪካ ነፃ የንግድ ቀጣና የ1.4 ቢሊዮን ህዝብ ገበያ ነው - የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ኮሚሽነር

የአፍሪካ አገራት የቀጣናውን ሰፊ የደንበኞች መሠረት በአግባቡ በመጠቀም የንግድ ትስስራቸውን ማሳደግ እንዳለባቸው ዘለቀ ተመስገን (ዶ/ር) ከ"በኢትዮጵያ ኢንቨስት አድርጉ" ፎረም ጎን ለጎን  ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።

"ኢትዮጵያ ውስጥ ኢንቨስትመንት ማቋቋም እና ምርትን ወደተለያዩ የአፍሪካ አገራት መላክ ብትፈልግ፤ ነፃ የንግድ ቀጣናው ይህን ግዙፍ የገበያ ዕድል ይሰጥሃል። ቀጣናውን የአፍሪካን የንግድ ተጠቃሚነት ያሳድጋል።" ብለዋል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0