https://amh.sputniknews.africa/20260326/3655542.html
ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ በ11ኛው የአፍሪካ፣ ካሪቢያን እና ፓሲፊክ ሀገራት ድርጅት ጉባኤ ላይ ለመሳተፍ ማላቦ ገቡ
ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ በ11ኛው የአፍሪካ፣ ካሪቢያን እና ፓሲፊክ ሀገራት ድርጅት ጉባኤ ላይ ለመሳተፍ ማላቦ ገቡ
Sputnik አፍሪካ
ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ በ11ኛው የአፍሪካ፣ ካሪቢያን እና ፓሲፊክ ሀገራት ድርጅት ጉባኤ ላይ ለመሳተፍ ማላቦ ገቡ አየር ማረፊያ ሲደርሱም በኢኳቶሪያል ጊኒ ጠቅላይ ሚኒስትር ማኑኤል ኦሳ ንሱዌ ደማቅ አቀባበል ተደርጎላቸዋል።ከመጋቢት 18 እስከ 20... 26.03.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-03-26T20:01+0300
2026-03-26T20:01+0300
2026-03-26T20:20+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/03/1a/3655594_0:0:1280:720_1920x0_80_0_0_34272d37c474439e0368616d54a46e1b.jpg
ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ በ11ኛው የአፍሪካ፣ ካሪቢያን እና ፓሲፊክ ሀገራት ድርጅት ጉባኤ ላይ ለመሳተፍ ማላቦ ገቡ አየር ማረፊያ ሲደርሱም በኢኳቶሪያል ጊኒ ጠቅላይ ሚኒስትር ማኑኤል ኦሳ ንሱዌ ደማቅ አቀባበል ተደርጎላቸዋል።ከመጋቢት 18 እስከ 20 ቀን 2018 ዓ.ም የሚካሄደው ጉባኤው፣ "የተሸጋገረ እና የታደሰ የአፍሪካ፣ ካሪቢያን እና ፓሲፊክ ሀገራት ድርጅት ለሁሉ አቀፍ፣ ዘላቂ እና በእምነት ላይ ለተመሰረተ ባለብዙ ወገን ግንኙነት" በሚል መሪ ቃል ይካሄዳል። ይህ ጉባኤ ድርጅቱ የተመሠረተበትን 50ኛ ዓመት የሚዘክር ሲሆን፣ 79 አባል ሀገራትን በማስተባበር በዓለም አቀፍ ደረጃ ያላቸውን ተፅዕኖ ለማሳደግ ያለመ ነው። ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/03/1a/3655594_161:0:1121:720_1920x0_80_0_0_513670a62e239361b3cb1b162925cc33.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ በ11ኛው የአፍሪካ፣ ካሪቢያን እና ፓሲፊክ ሀገራት ድርጅት ጉባኤ ላይ ለመሳተፍ ማላቦ ገቡ
20:01 26.03.2026 (የተሻሻለ: 20:20 26.03.2026) ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ በ11ኛው የአፍሪካ፣ ካሪቢያን እና ፓሲፊክ ሀገራት ድርጅት ጉባኤ ላይ ለመሳተፍ ማላቦ ገቡ አየር ማረፊያ ሲደርሱም በኢኳቶሪያል ጊኒ ጠቅላይ ሚኒስትር ማኑኤል ኦሳ ንሱዌ ደማቅ አቀባበል ተደርጎላቸዋል።
ከመጋቢት 18 እስከ 20 ቀን 2018 ዓ.ም የሚካሄደው ጉባኤው፣
"የተሸጋገረ እና የታደሰ የአፍሪካ፣ ካሪቢያን እና ፓሲፊክ ሀገራት ድርጅት ለሁሉ አቀፍ፣ ዘላቂ እና በእምነት ላይ ለተመሰረተ ባለብዙ ወገን ግንኙነት" በሚል መሪ ቃል ይካሄዳል።
ይህ ጉባኤ ድርጅቱ የተመሠረተበትን 50ኛ ዓመት የሚዘክር ሲሆን፣ 79 አባል ሀገራትን በማስተባበር በዓለም አቀፍ ደረጃ ያላቸውን ተፅዕኖ ለማሳደግ ያለመ ነው።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |
መተግበሪያ | X