https://amh.sputniknews.africa/20260326/3654225.html
አውሮፓውያን በባሪያ ንግድ ያደረሱትን በደል በትክክል ማወቅና ማመን አለባቸው - ኒጀራዊ የፖለቲካ ተንታኝ
አውሮፓውያን በባሪያ ንግድ ያደረሱትን በደል በትክክል ማወቅና ማመን አለባቸው - ኒጀራዊ የፖለቲካ ተንታኝ
Sputnik አፍሪካ
አውሮፓውያን በባሪያ ንግድ ያደረሱትን በደል በትክክል ማወቅና ማመን አለባቸው - ኒጀራዊ የፖለቲካ ተንታኝትላንት በጋና መሪነት በቀረበ የውሳኔ ሃሳብ፣ የተባበሩት መንግስታት የትራንስአትላንቲክ ባሪያ ንግድን እንደ ወንጀል እውቅና ለመስጠት መወሰኑ... 26.03.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-03-26T17:55+0300
2026-03-26T17:55+0300
2026-03-26T18:04+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/03/1a/3654072_0:0:1280:720_1920x0_80_0_0_d9da4403e270682570cbc5f93df6b416.jpg
አውሮፓውያን በባሪያ ንግድ ያደረሱትን በደል በትክክል ማወቅና ማመን አለባቸው - ኒጀራዊ የፖለቲካ ተንታኝትላንት በጋና መሪነት በቀረበ የውሳኔ ሃሳብ፣ የተባበሩት መንግስታት የትራንስአትላንቲክ ባሪያ ንግድን እንደ ወንጀል እውቅና ለመስጠት መወሰኑ ይታወቃል። ይህ ውሳኔ ዛሬ ላይ ላሉ አፍሪካውያን "የክብር መታሰቢያን ለመመለስ እንዲሁም እያንዳንዱ አፍሪካዊ በማንነቱ እንዲኩራራ የሚያስችል የጋራ ትውስታ እንዲኖረው ይረዳል" ሲሉ አብዱላዬ ኢድሪሳ ጃምስ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።በአሁኑ ወቅት አልጄሪያ እና ኒጀርን ጨምሮ በርካታ የአፍሪካ ሀገራት "የአፍሪካን ታሪክ በክብር ለመገንባት" እየሰሩ መሆኑን ተንታኙ አክለው ገልጸዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
አውሮፓውያን በባሪያ ንግድ ያደረሱትን በደል በትክክል ማወቅና ማመን አለባቸው - ኒጀራዊ የፖለቲካ ተንታኝ
Sputnik አፍሪካ
አውሮፓውያን በባሪያ ንግድ ያደረሱትን በደል በትክክል ማወቅና ማመን አለባቸው - ኒጀራዊ የፖለቲካ ተንታኝ
2026-03-26T17:55+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/03/1a/3654072_160:0:1120:720_1920x0_80_0_0_935ccfe59967e88b5c144c5bdb4710ea.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
አውሮፓውያን በባሪያ ንግድ ያደረሱትን በደል በትክክል ማወቅና ማመን አለባቸው - ኒጀራዊ የፖለቲካ ተንታኝ
17:55 26.03.2026 (የተሻሻለ: 18:04 26.03.2026) አውሮፓውያን በባሪያ ንግድ ያደረሱትን በደል በትክክል ማወቅና ማመን አለባቸው - ኒጀራዊ የፖለቲካ ተንታኝ
ትላንት በጋና መሪነት በቀረበ የውሳኔ ሃሳብ፣ የተባበሩት መንግስታት የትራንስአትላንቲክ ባሪያ ንግድን እንደ ወንጀል እውቅና ለመስጠት መወሰኑ ይታወቃል። ይህ ውሳኔ ዛሬ ላይ ላሉ አፍሪካውያን "የክብር መታሰቢያን ለመመለስ እንዲሁም እያንዳንዱ አፍሪካዊ በማንነቱ እንዲኩራራ የሚያስችል የጋራ ትውስታ እንዲኖረው ይረዳል" ሲሉ አብዱላዬ ኢድሪሳ ጃምስ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።
በአሁኑ ወቅት አልጄሪያ እና ኒጀርን ጨምሮ በርካታ የአፍሪካ ሀገራት "የአፍሪካን ታሪክ በክብር ለመገንባት" እየሰሩ መሆኑን ተንታኙ አክለው ገልጸዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X