የኢትዮጵያ የውሃ ዲፕሎማሲ ስኬት፦ የናይል ተፋሰስ ኮሚሽን ወደ ሥራ ሊገባ ነው

ሰብስክራይብ
የኢትዮጵያ የውሃ ዲፕሎማሲ ስኬት፦ የናይል ተፋሰስ ኮሚሽን ወደ ሥራ ሊገባ ነው

የናይል ተፋሰስ ኮሚሽንን ሙሉ በሙሉ ወደ ስራ ለማስገባት የአሠራር ደንቦችን የማዘጋጀትና ዋና መስሪያ ቤቱን የማደራጀት ስራ በኡጋንዳ ሰብሳቢነት እየተከናወነ መሆኑን የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትር ዶክተር ሀብታሙ ኢተፋ ተናገሩ።

ለተጨማሪ መረጃ ቪዲዮውን ይመልከቱ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
አዳዲስ ዜናዎች
0