አንዳንድ ተንታኞች የመካከለኛው ምስራቅ ግጭት መዘዝ ከኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ጋር ሊነጻጸር እንደሚችል ተናግረዋል - ፑቲን

ሰብስክራይብ

አንዳንድ ተንታኞች የመካከለኛው ምስራቅ ግጭት መዘዝ ከኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ጋር ሊነጻጸር እንደሚችል ተናግረዋል - ፑቲን

በሩሲያ የኢንዱስትሪ ባለሙያዎች እና ስራ ፈጣሪዎች ሕብረት ጉባኤ ላይ ንግግር ያደረጉት ፕሬዝዳንት ፑቲን የሚከተሉትን ዋና ዋና ነጥቦች አፅንዖት ሰጥተው ገልጸዋል፦

🟠 አሁን ያለውን የዓለም ሁኔታ ተጠቅሞ ከፍተኛ ትርፍን ብቻ የመሰብሰብ ፍላጎት ሊኖር ቢችልም፣ ኩባንያዎች ግን ራሳቸውን ማቀብ ይኖርባቸዋል።

🟠 ሩሲያ አሁን ላይ አስፈላጊነቱ አጠራጣሪ ያልሆነውን የሀገራዊ ሉዓላዊነቷን የማጠናከር ስራ በትኩረት መሥራት አለባት።

🟠 ያለ ሉዓላዊነት የሀገርን መሠረታዊ ጥቅሞች በማንኛውም ዘርፍ ማስከበር ፈጽሞ የማይቻል ነው።

🟠 ሩሲያ ለሰው ሠራሽ አስተውሎት፣ በራሳቸው ለሚንቀሳቀሱ ስርዓቶች እና ለዲጂታል መድረኮች ቴክኖሎጂ ልማት ልዩ ትኩረት ትሰጣለች።

🟠 መንግሥት በሀገር በቀል የቴክኖሎጂ መፍትሄዎች ላይ ተመሥርተው ለሚደረጉ የንግድ ዘርፍ ኢንቨስትመንቶች እና ዘመናዊ አሰራሮች ድጋፍ ያደርጋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0