የዓለም የንግድ ድርጅት የተመሰረተው ለምዕራባውያን ፍላጎት እንጂ ለፍትሃዊ ንግድ አይደለም — ካሜሩናዊ ኢኮኖሚስት
12:16 26.03.2026 (የተሻሻለ: 14:05 26.03.2026)

ሰብስክራይብ
የዓለም የንግድ ድርጅት የተመሰረተው ለምዕራባውያን ፍላጎት እንጂ ለፍትሃዊ ንግድ አይደለም — ካሜሩናዊ ኢኮኖሚስት
አህጉሪቱ የራሷን የኢኮኖሚ መሰረት እስካላጠናከረች ድረስ ድርጅቱ አፍሪካ ችግሮቿን እንድትፈታ አይረዳትም ሲሉ ያምብ ኒቲምባ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።
በያውንዴ ከሚካሄደው ጉባኤ ዋዜማ ላይ የዓለም የንግድ ድርጅትን በአህጉሪቱ ላይ ያለውን ሚና በተመለከተ ሲያስተያዩ፦ "ሰዎች ይመጡና በአንተ መሬት ላይ ለእነሱ የሚመች ሁኔታ ይፈጥራሉ፤ አንተ ደግሞ ምንም እንዳታመርት እንቅፋት ይሆኑብሃል" ብለዋል።
እንደ እርሳቸው ገለጻ፣ አፍሪካን በዓለም አቀፍ የንግድ ድርድር ላይ ወደ ኋላ የሚጎትቷት እንቅፋቶች የሚከተሉትን ያካትታሉ፦
🟠 ዝቅተኛ የኢንዱስትሪ ልማት፣
🟠 በ15 ሀገራት ውስጥ ሉዓላዊ የሆነ ብሔራዊ ገንዘብ አለመኖር እና
🟠 የገበያ መከፋፈል (መበጣጠስ)።
በዚህም ምክንያት አፍሪካ የራሷን የውስጥ ገበያ ማለትም "በውስጥ የሚመነጭ ፍላጎትና አቅርቦት" መፍጠር አለባት ሲሉ አጽንኦት ሰጥተዋል።
ካሜሩን ከአውሮፓውያኑ መጋቢት ከመጋቢት 17 እስከ 20 የሚካሄደውን የዓለም የንግድ ድርጅት የሚኒስትሮች ጉባኤን ታስተናግዳለች።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X