ሩሲያ ጃፓንን አስጠነቀቀች፤ ለዩክሬን ጦር መሣሪያ ማቅረብ እንደ ጠላትነት ይወሰዳል

ሰብስክራይብ
ሩሲያ ጃፓንን አስጠነቀቀቅች

ጃፓን ለዩክሬን የምታደርገው የጦር መሣሪያ አቅርቦት በሩሲያ ላይ እንደተሰነዘረ "የጠላትነት ድርጊት" እንደሚታይ እና ከባድ ምላሽ እንደሚያስከትል የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ማሪያ ዛካሮቫ ለስፑትኒክ ገልጸዋል፡፡

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
አዳዲስ ዜናዎች
0