የጋና ውሳኔ ለፍትሕ የሚደረገው ትግል ቀጣዩ ምዕራፍ ነው ሲሉ አሜሪካዊው ረዳት ፕሮፌሰር ገለፁ
10:20 26.03.2026 (የተሻሻለ: 10:40 26.03.2026)

ሰብስክራይብ
የጋና ውሳኔ ለፍትሕ የሚደረገው ትግል ቀጣዩ ምዕራፍ ነው ሲሉ አሜሪካዊው ረዳት ፕሮፌሰር ገለፁ
ኢኮኖሚስት ፋደል ካቡብ በጽሑፋቸው የባሪያ ንግድ "በታቀደ መልኩ ሀብትን የመመዝበዝ መዋቅር" እንደነበር ገልጸዋል።
እንደ እርሳቸው ገለጻ፣ ባሪያ ንግድ ዓለምን በኢኮኖሚ መልኩ የቀየረው በሚከተሉት መንገዶች ነው፦
በሚሊዮን የሚቆጠሩ አፍሪካውያንን በግዳጅ በማሰደድ፤
የሰው ልጆችን እንደ ተንቀሳቃሽ ንብረት በመቁጠር፣ በባሪያ ንግድ ማህበረሰቦች ውስጥ የብድር እና የሀብት ክምችት እንዲስፋፋ በማድረግ፤
የዓለም የኢንዱስትሪ ልማትን በግብርና ምርቶች (በተለይም ጥጥ) ዙሪያ በማደራጀት ፤ ይህም በአብዛኛው በባሪያ ጉልበት የሚመረት ነበር፤
በአፍሪካ የልማት ጉዞ ላይ የረጅም ጊዜ ጉዳት በማድረስ።
ሙሉውን ጽሑፍ ያንብቡ!
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X