አፍሪካ ብዝበዛን ለመከላከል የጋራ ድምፅ ያስፈልጋታል ሲሉ የደቡብ አፍሪካ መንግስታዊ ያልሆነ ድርጅት ዋና ስራ አስፈጻሚ ተናገሩ

ሰብስክራይብ

አፍሪካ ብዝበዛን ለመከላከል የጋራ ድምፅ ያስፈልጋታል ሲሉ የደቡብ አፍሪካ መንግስታዊ ያልሆነ ድርጅት ዋና ስራ አስፈጻሚ ተናገሩ

የአፍሪካ ሀገራት በተናጠል ከመንቀሳቀስ ይልቅ እንደ ሳዴክ እና የአፍሪካ ሕብረት ባሉ ቀጣናዊ ተቋማት አማካኝነት በመተባበር ሀብታቸውን መጠበቅ እንደሚችሉ፣ ይህም በዓለም አቀፍ መድረክ ጥረታቸውን ለማስተባበር እንደሚያስችላቸው የ‘ግሪን ፕሪንስ ፋውንዴሽን’ ዋና ስራ አስፈጻሚ ማንቆባ ድላሚኒ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።

"ጉዳዩ በአንድ ሀገር ውስጥ ስላለው ሀብት ጥበቃ የምትናገር አንዲት ሀገር ብቻ ሳይሆን፣ ሀብቱን በቀጣናዊ እይታ በመመልከት በርካታ ሀገራት በአንድ ላይ በመምጣት ጠንካራ ድምፅ መፍጠር ነው" ሲሉ ገልጸዋል።

ሀብቶችን ለመጠበቅ ስለሚረዱ ሌሎች መንገዶች የባለሙያውን አስተያየት ለማግኘት ቪዲዮውን ይመልከቱ።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0