6ኛው የአፍሪካ ወጣት አመራሮች ዲፕሎማሲያዊ ጉባኤ በአዲስ አበባ መካሄድ ጀመረ

ሰብስክራይብ

6ኛው የአፍሪካ ወጣት አመራሮች ዲፕሎማሲያዊ ጉባኤ በአዲስ አበባ መካሄድ ጀመረ

ጉባኤው በዋናነት በኅጉሪቱ ምጣኔ ሀብታዊ፣ ቀጣናዊና የጸጥታና ደህንነት ጉዳዮች ላይ አተኩሮ ለቀጣዮቹ 5 ቀናት በተባበሩት መንግሥታት የአፍሪካ ኢኮኖሚ ኮሚሽን አፍሪካ አዳራሽ የሚካሄድ ነው።

የሴቶችና ማሕበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ኤርጎጌ ተስፋዬ (ዶ/ር)ን ጨምሮ የመንግሥት ባለሥልጣናት ከአኅጉሪቱ የተለያዩ ሀገራት የተወከሉ የወጣት ማኅበራት አመራሮችና ሌሎች ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች በጉባኤው የመክፈቻ ሥነ-ስርዓት ላይ ተገኝተዋል።

ጉባኤው በሴቶችና ማሕበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር እና በኢትዮጵያ ወጣቶች ውይይት ለሰላም ማኅበር (EYDPA) ትበብር የተዘጋጀ መሆኑን የስፑትኒክ አፍሪካ ጋዜጠኛ ዘግቧል፡፡

በስፑትኒክ አፍሪካ ዘጋቢ የተቀረጸ ቪዲዮ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0