የባሪያ ንግድ ካሳን ከቁሳዊ ነገሮች ጋር ብቻ ማያያዝ ተገቢ አይደለም - ከቅኝ ግዛት አስተሳሰብ ነፃ የመውጣት አንቂ

ሰብስክራይብ

የባሪያ ንግድ ካሳን ከቁሳዊ ነገሮች ጋር ብቻ ማያያዝ ተገቢ አይደለም - ከቅኝ ግዛት አስተሳሰብ ነፃ የመውጣት አንቂ

አፍሪካ ላይ በባሪያ ንግድ ለተፈጸሙ አሰከፊ ወንጀሎች የሚጠየቁ ካሳዎች፣ ለአራት ክፍለ ዘመን የዘለቁ ሰቆቃዎች በአኅጉሪቱ ሕዝቦች ላይ የፈጠሯቸውን ሥነ-ልቦናዊ ችግሮች ለማከም ተገቢውን ትኩረት ሊሰጡ እንደሚገባ ዛንዲ ራዴቤ ይናገራሉ።

የፖለቲካ ሳይንስ ምሁሯ ከስፑትኒክ አፍሪካ ጋር በነበራቸው ቆይታ፣ "ዋናው ትኩረት መሆን ያለበት የባርነት ቀንበር የፈጠራቸውን ጉዳቶች በዘለቄታው ማከም ነው። መንፈሳዊ እና ሥነ-ልቦናዊ ጠባሳዎች የሚሽሩበትን ሁኔታ መፍጠር ከቅኝ ግዛት የኢኮኖሚ ጥቃት ለመውጣት ቁልፍ ነገር ነው።" ብለዋል፡፡

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0