https://amh.sputniknews.africa/20260325/3646234.html
የተባበሩት መንግሥታት ጠቅላላ ጉባኤ የአትላንቲክ ማዶ የባርነት ንግድን በሰብአዊነት ላይ እንደተፈጸመ ወንጀል የሚያውጀውን የጋና የውሳኔ ሃሳብ ድምፅ ሊሰጥበት ነው
የተባበሩት መንግሥታት ጠቅላላ ጉባኤ የአትላንቲክ ማዶ የባርነት ንግድን በሰብአዊነት ላይ እንደተፈጸመ ወንጀል የሚያውጀውን የጋና የውሳኔ ሃሳብ ድምፅ ሊሰጥበት ነው
Sputnik አፍሪካ
የተባበሩት መንግሥታት ጠቅላላ ጉባኤ የአትላንቲክ ማዶ የባርነት ንግድን በሰብአዊነት ላይ እንደተፈጸመ ወንጀል የሚያውጀውን የጋና የውሳኔ ሃሳብ ድምፅ ሊሰጥበት ነው"ይህ አሁን ያለውን ትውልድ በጋራ ጥያቄ ውስጥ ለማስገባት የታለመ አይደለም። ነገር ግን... 25.03.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-03-25T18:27+0300
2026-03-25T18:27+0300
2026-03-25T18:34+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/images/sharing/article/amh/3646234.jpg?1774452843
የተባበሩት መንግሥታት ጠቅላላ ጉባኤ የአትላንቲክ ማዶ የባርነት ንግድን በሰብአዊነት ላይ እንደተፈጸመ ወንጀል የሚያውጀውን የጋና የውሳኔ ሃሳብ ድምፅ ሊሰጥበት ነው"ይህ አሁን ያለውን ትውልድ በጋራ ጥያቄ ውስጥ ለማስገባት የታለመ አይደለም። ነገር ግን ፍትህ መጓደል በጊዜ ሂደት ብቻ በራሱ የሚጠፋ አይደለም፤ ትኩረት ሰጥቶ መስራትንና ማስተካከልን ይጠይቃል" ሲሉ የጋናው ፕሬዝዳንት ጆን ድራማኒ ማሃማ በምዕራባውያን መገናኛ ብዙኃን ባሳተሙት የሃሳብ አምድ ላይ ጽፈዋል።ፕሬዝዳንቱ የሀገራቸውን ተነሳሽነት "ለሐቀኛ ነጸብራቅ፣ ለገንቢ ውይይት እና ለጋራ ተግባር የቀረበ ግብዣ" ሲሉ ገልፀውታል።"ይህ ከዕውቅና ባለፈ ፍትህን፣ ክብርን እና የጋራ እድገትን ወደሚያጠናክሩ ትርጉም ያላቸው እርምጃዎች ለመሸጋገር የቀረበ ግብዣ ነው" ብለዋል።ቪዲዮ፦ ማሃማ በተባበሩት መንግስታት ዋና መሥሪያ ቤት ሞቅ ያለ አፍሪካዊ አቀባበል ተደረገላቸው።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የተባበሩት መንግሥታት ጠቅላላ ጉባኤ የአትላንቲክ ማዶ የባርነት ንግድን በሰብአዊነት ላይ እንደተፈጸመ ወንጀል የሚያውጀውን የጋና የውሳኔ ሃሳብ ድምፅ ሊሰጥበት ነው
18:27 25.03.2026 (የተሻሻለ: 18:34 25.03.2026) የተባበሩት መንግሥታት ጠቅላላ ጉባኤ የአትላንቲክ ማዶ የባርነት ንግድን በሰብአዊነት ላይ እንደተፈጸመ ወንጀል የሚያውጀውን የጋና የውሳኔ ሃሳብ ድምፅ ሊሰጥበት ነው
"ይህ አሁን ያለውን ትውልድ በጋራ ጥያቄ ውስጥ ለማስገባት የታለመ አይደለም። ነገር ግን ፍትህ መጓደል በጊዜ ሂደት ብቻ በራሱ የሚጠፋ አይደለም፤ ትኩረት ሰጥቶ መስራትንና ማስተካከልን ይጠይቃል" ሲሉ የጋናው ፕሬዝዳንት ጆን ድራማኒ ማሃማ በምዕራባውያን መገናኛ ብዙኃን ባሳተሙት የሃሳብ አምድ ላይ ጽፈዋል።
ፕሬዝዳንቱ የሀገራቸውን ተነሳሽነት "ለሐቀኛ ነጸብራቅ፣ ለገንቢ ውይይት እና ለጋራ ተግባር የቀረበ ግብዣ" ሲሉ ገልፀውታል።
"ይህ ከዕውቅና ባለፈ ፍትህን፣ ክብርን እና የጋራ እድገትን ወደሚያጠናክሩ ትርጉም ያላቸው እርምጃዎች ለመሸጋገር የቀረበ ግብዣ ነው" ብለዋል።
ቪዲዮ፦ ማሃማ በተባበሩት መንግስታት ዋና መሥሪያ ቤት ሞቅ ያለ አፍሪካዊ አቀባበል ተደረገላቸው።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X