አሜሪካ በ2026 የዓለም ዋንጫ ወቅት ለአደጋ ትጋለጥ ይሆን? ጋናዊው 'ነቢይ' ማስጠንቀቂያ ሰጠ

ሰብስክራይብ
አሜሪካ በ2026 የዓለም ዋንጫ ወቅት ለአደጋ ትጋለጥ ይሆን? ጋናዊው 'ነቢይ' ማስጠንቀቂያ ሰጠ

በዓለም ዋንጫው ወቅት በአሜሪካ ውስጥ በርካታ አደጋዎችና መከራዎች ይከሰታሉ ሲሉ ራሳቸውን ነቢይ አድርገው የሚጠሩት ኤሪክ ቦአሄን ኡቼ ባለፈው ጥር ወር መጀመሪያ ላይ ተናግረዋል።


"የአሜሪካ የደህንነት አካላት ስታዲየሞቻቸውን በጣም፣ በጣም፣ በጣም በጥብቅ መጠበቅ አለባቸው" ሲሉ አሳስበዋል።


ባለፈው እሁድም ንግግራቸውን በመድገም "የአሜሪካ የዓለም ዋንጫው የደህንነት ጥበቃ ማጥበቅ ይኖርባቸዋል" ብለዋል።

የሪይን ሀውስ ቻፕል ኢንተርናሽናል መስራች የሆኑት ኤሪክ ቦአሄን፣ የጋና ምርጫን እና አዲስ የተመረጡትን የርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ሊዮ 14ኛን የስልጣን ዘመን የተመለከቱ ትንቢቶችን ጨምሮ በርካታ ነገሮችን ሲናገሩ ቆይተዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
አዳዲስ ዜናዎች
0