https://amh.sputniknews.africa/20260325/3645119.html
ኬየቭ በአፍሪካ ካሉ የሽብር ቡድኖች ጋር ትተባበራለች፤ ታጣቂዎችንም ታሰለጥናለች - የሩሲያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር
ኬየቭ በአፍሪካ ካሉ የሽብር ቡድኖች ጋር ትተባበራለች፤ ታጣቂዎችንም ታሰለጥናለች - የሩሲያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር
Sputnik አፍሪካ
ኬየቭ በአፍሪካ ካሉ የሽብር ቡድኖች ጋር ትተባበራለች፤ ታጣቂዎችንም ታሰለጥናለች - የሩሲያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር"የኬየቭ አገዛዝ በግልጽ የሽብር ዘዴዎችን ከመጠቀም ባለፈ፣ ከዓለም አቀፍ የሽብር ቡድኖች እና ድንበር ተሻጋሪ የወንጀል መረቦች ጋር የቅርብ... 25.03.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-03-25T16:38+0300
2026-03-25T16:38+0300
2026-03-25T17:51+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/03/19/3645534_0:0:801:450_1920x0_80_0_0_6badf7e51efb1a9592b9fad22e91c186.jpg
ኬየቭ በአፍሪካ ካሉ የሽብር ቡድኖች ጋር ትተባበራለች፤ ታጣቂዎችንም ታሰለጥናለች - የሩሲያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር"የኬየቭ አገዛዝ በግልጽ የሽብር ዘዴዎችን ከመጠቀም ባለፈ፣ ከዓለም አቀፍ የሽብር ቡድኖች እና ድንበር ተሻጋሪ የወንጀል መረቦች ጋር የቅርብ ትብብር ያደርጋል። ይህም በሕጋዊ መንግስታት ላይ የሚዋጉ ታጣቂዎችን ማሰልጠንን ይጨምራል፤ በተለይም ዛሬ ቀደም ብዬ እንደጠቀስኩት በአፍሪካ አህጉር ውስጥ ይህ እየተከናወነ ይገኛል" ሲሉ የሩሲያ ዲፕሎማሲያዊ ቃል አቀባይ ማሪያ ዛካሮቫ በሰጡት መግለጫ ተናግረዋል።ምዕራባውያን የራሳቸውን ጂኦፖለቲካዊ ግቦች ለማሳካት ሲሉ በዩክሬን ውስጥ አሸባሪዎችን እና ጽንፈኞችን እያሰማሩ መሆኑን ጠቁመዋል።"በአውሮፓ-አትላንቲክ አሳዳጊዎቻቸው የሰለጠኑት ኒዮ-ናዚዎች በሲቪል መሰረተ ልማቶች እና በሩሲያ ሲቪሎች ላይ የሽብር ጥቃቶችን እየፈጸሙ ነው" ሲሉ ዛካሮቫ አክለዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/03/19/3645534_100:0:700:450_1920x0_80_0_0_c5f9828b7ea2c4f07f25ccef25cb731c.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ኬየቭ በአፍሪካ ካሉ የሽብር ቡድኖች ጋር ትተባበራለች፤ ታጣቂዎችንም ታሰለጥናለች - የሩሲያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር
16:38 25.03.2026 (የተሻሻለ: 17:51 25.03.2026) ኬየቭ በአፍሪካ ካሉ የሽብር ቡድኖች ጋር ትተባበራለች፤ ታጣቂዎችንም ታሰለጥናለች - የሩሲያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር"የኬየቭ አገዛዝ በግልጽ የሽብር ዘዴዎችን ከመጠቀም ባለፈ፣ ከዓለም አቀፍ የሽብር ቡድኖች እና ድንበር ተሻጋሪ የወንጀል መረቦች ጋር የቅርብ ትብብር ያደርጋል። ይህም በሕጋዊ መንግስታት ላይ የሚዋጉ ታጣቂዎችን ማሰልጠንን ይጨምራል፤ በተለይም ዛሬ ቀደም ብዬ እንደጠቀስኩት በአፍሪካ አህጉር ውስጥ ይህ እየተከናወነ ይገኛል" ሲሉ የሩሲያ ዲፕሎማሲያዊ ቃል አቀባይ ማሪያ ዛካሮቫ በሰጡት መግለጫ ተናግረዋል።
ምዕራባውያን የራሳቸውን ጂኦፖለቲካዊ ግቦች ለማሳካት ሲሉ በዩክሬን ውስጥ አሸባሪዎችን እና ጽንፈኞችን እያሰማሩ መሆኑን ጠቁመዋል።
"በአውሮፓ-አትላንቲክ አሳዳጊዎቻቸው የሰለጠኑት ኒዮ-ናዚዎች በሲቪል መሰረተ ልማቶች እና በሩሲያ ሲቪሎች ላይ የሽብር ጥቃቶችን እየፈጸሙ ነው" ሲሉ ዛካሮቫ አክለዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |
መተግበሪያ | X