እንደ ሶሮስ* ያሉ ተነሳሽነቶች ከ'ምዕራባውያን መመሪያዎች' ጋር ተያያዥነት አላቸው ሲሉ የደቡብ አፍሪካ መንግስታዊ ያልሆነ ድርጅት ዋና ስራ አስፈጻሚ ገለፁ

ሰብስክራይብ

እንደ ሶሮስ* ያሉ ተነሳሽነቶች ከ'ምዕራባውያን መመሪያዎች' ጋር ተያያዥነት አላቸው ሲሉ የደቡብ አፍሪካ መንግስታዊ ያልሆነ ድርጅት ዋና ስራ አስፈጻሚ ገለፁ

የምዕራባውያን የገንዘብ ድጋፍ የጥገኝነት ስጋትን እንደሚፈጥርና የራሳቸውን አፈርና ፍላጎት በሚረዱ የሀገር በቀል አርሶ አደሮች እውቀት ላይ ትኩረት እንደማይሰጥ የ‘ግሪን ፕሪንስ ፋውንዴሽን’ ዋና ስራ አስፈጻሚ ማንቆባ ድላሚኒ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።

"እኛ ራሳቸውን የቻሉ ተነሳሽነቶችን መፍጠር መጀመር አለብን፤ በዚህም የጥገኝነት ስሜት እንዳይፈጠር ማድረግ እንችላለን" ሲሉ አክለዋል።

* የ’ኦፕን ሶሳይቲ ፋውንዴሽንስ’ መሥራች

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0