የኩዌት አውሮፕላን ማረፊያ ለሊቱን የድሮን ጥቃት ተፈጸመበት

ሰብስክራይብ

የኩዌት አውሮፕላን ማረፊያ ለሊቱን የድሮን ጥቃት ተፈጸመበት

ባለስልጣናት እንደገለጹት የነዳጅ ማከማቻ ታንከር በእሳት ተያይዟል (ቪዲዮ 1)። አውሮፕላን ማረፊያው ስራውን አቋርጧል።

በሀገሪቱ ውስጥ ሌሎች ቦታዎችም ጥቃት ደርሶባቸዋል (ቪዲዮ 2 እና 3)።

ኩዌት ሊኖር ስለሚችል የኒውክሌር ጨረር ፍሳሽ ማስጠንቀቂያ የሰጠች ሲሆን፣ ዜጎቿ በቤታቸው እንዲቆዩ እንዲሁም መስኮቶችና በሮችን በጥንቃቄ እንዲዘጉ አሳስባለች።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0