https://amh.sputniknews.africa/20260325/3639290.html
"ፒዮንግያንግ ሁሌም ከሞስኮ ጋር ናት" - ኪም ጆንግ ዑን
"ፒዮንግያንግ ሁሌም ከሞስኮ ጋር ናት" - ኪም ጆንግ ዑን
Sputnik አፍሪካ
"ፒዮንግያንግ ሁሌም ከሞስኮ ጋር ናት" - ኪም ጆንግ ዑንየሰሜን ኮሪያው መሪ ለሩሲያው ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን በላኩት የምላሽ መልዕክት፣ በሁለቱ ሀገራት መካከል ያለውን "ጠንካራ የጋራ ድጋፍና እገዛ" እንዲሁም "ጽኑ ግንኙነት እና መተማመን"... 25.03.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-03-25T10:25+0300
2026-03-25T10:25+0300
2026-03-25T10:49+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/03/19/3639569_0:0:1280:720_1920x0_80_0_0_70753e9d3cdb26fed8785ac35b001263.jpg
"ፒዮንግያንግ ሁሌም ከሞስኮ ጋር ናት" - ኪም ጆንግ ዑንየሰሜን ኮሪያው መሪ ለሩሲያው ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን በላኩት የምላሽ መልዕክት፣ በሁለቱ ሀገራት መካከል ያለውን "ጠንካራ የጋራ ድጋፍና እገዛ" እንዲሁም "ጽኑ ግንኙነት እና መተማመን" በመጥቀስ ጥምረታቸውን ዳግም አረጋግጠዋል።"ይህ ምርጫችን እና የማይናወጥ ፍላጎታችን ነው" ብለዋል፡፡ቀደም ሲል ፕሬዝዳንት ፑቲን፣ ኪም ጆንግ ዑን የሰሜን ኮሪያ ብሔራዊ ጉዳዮች ኮሚሽን ሊቀመንበር ሆነው ዳግም በመመረጣቸው የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክት ማስተላለፋቸው ይታወሳል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/03/19/3639569_161:0:1121:720_1920x0_80_0_0_01d76efcf6c762303d10f044d7271e9c.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
"ፒዮንግያንግ ሁሌም ከሞስኮ ጋር ናት" - ኪም ጆንግ ዑን
10:25 25.03.2026 (የተሻሻለ: 10:49 25.03.2026) "ፒዮንግያንግ ሁሌም ከሞስኮ ጋር ናት" - ኪም ጆንግ ዑንየሰሜን ኮሪያው መሪ ለሩሲያው ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን በላኩት የምላሽ መልዕክት፣ በሁለቱ ሀገራት መካከል ያለውን "ጠንካራ የጋራ ድጋፍና እገዛ" እንዲሁም "ጽኑ ግንኙነት እና መተማመን" በመጥቀስ ጥምረታቸውን ዳግም አረጋግጠዋል።
"ይህ ምርጫችን እና የማይናወጥ ፍላጎታችን ነው" ብለዋል፡፡
ቀደም ሲል ፕሬዝዳንት ፑቲን፣ ኪም ጆንግ ዑን የሰሜን ኮሪያ ብሔራዊ ጉዳዮች ኮሚሽን ሊቀመንበር ሆነው ዳግም በመመረጣቸው የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክት ማስተላለፋቸው ይታወሳል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |
መተግበሪያ | X