https://amh.sputniknews.africa/20260324/4284397.html
ሩሲያ በአፍሪካዊያን ዓይን እንዴት ትታያለች? በሚዲያ የሚነገረው መሬት ላይ ካለው እውነታ ጋር ሲነፃፀር
ሩሲያ በአፍሪካዊያን ዓይን እንዴት ትታያለች? በሚዲያ የሚነገረው መሬት ላይ ካለው እውነታ ጋር ሲነፃፀር
Sputnik አፍሪካ
'' በምዕራቡ በኩል የሚነገረው ፕሮፓጋንዳ እንደሆነ እረዳለሁ። አብዛኛው የሚነገረው እውነት የሆነ፣ መሬት ያለው ነገር አይደለም። ዛሬም ያ ነገር ቀጥሏል። ይሻሻላል ተብሎ ቢጠበቅም ያው ነው አሁንም — ያንን ሀገር ፈርጆ ላይ ላዩን ሊጭኑብህ የሚፈልጉት... 24.03.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-03-24T11:55+0300
2026-03-24T11:55+0300
2026-06-10T09:55+0300
sovereignty sources
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/06/0a/4284238_0:0:1024:576_1920x0_80_0_0_4a070cf45312a4f4637fce39e8e03d45.jpg
ሩሲያ በአፍሪካዊያን ዓይን እንዴት ትታያለች? በሚዲያ የሚነገረው መሬት ላይ ካለው እውነታ ጋር ሲነፃፀር
Sputnik አፍሪካ
'' በምዕራቡ በኩል የሚነገረው ፕሮፓጋንዳ እንደሆነ እረዳለሁ። አብዛኛው የሚነገረው እውነት የሆነ፣ መሬት ያለው ነገር አይደለም። ዛሬም ያ ነገር ቀጥሏል። ይሻሻላል ተብሎ ቢጠበቅም ያው ነው አሁንም — ያንን ሀገር ፈርጆ ላይ ላዩን ሊጭኑብህ የሚፈልጉት ነገር አለ '' ሲሉ የቀድሞ የሶቪየት ኅብረት ተማሪ ክብሩ ቸርነት (ዶ/ር) ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።
ሁለት አንኳር ጉዳዮች በሚዳሱበበት የዛሬው የሶቨርኒቲ ሶርስስ ፕሮግራም በክፍል አንድ ሩሲያ በአፍሪካዊያን ዓይን እንዴት እንደምትታይ መሰረት በማድረግ የቀደመ የሚዲያ ትርክቶችን መሬት ላይ ካለው እውነታ ጋር በማነፃፀር የቀድሞ የሶቪየት ኅብረት ተማሪ ክብሩ ቸርነት (ዶ/ር) ጋር ተወያይተናል። በክፍል ሁለት ደግሞ በኢራን ጦርነት ሳቢያ ከተፈጠረው የኃይል አቅርቦት ጋር በተገናኘ እንደ የታላቁ የህዳሴ ግድብ ያሉ ግዙፍ አፍሪካዊ ፕሮጀክቶች ችግሮችን ለመቋቋም የሚኖራቸውን ፋይዳ ከኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የህዝብ ግንኙነት ዳይረክተር ሞገስ መኮንን ጋር ዳሰነዋል፡፡
ሙሉውን መረጃ ለማግኘት ፕሮግራሙን ያዳምጡ:
'' በምዕራቡ በኩል የሚነገረው ፕሮፓጋንዳ እንደሆነ እረዳለሁ። አብዛኛው የሚነገረው እውነት የሆነ፣ መሬት ያለው ነገር አይደለም። ዛሬም ያ ነገር ቀጥሏል። ይሻሻላል ተብሎ ቢጠበቅም ያው ነው አሁንም — ያንን ሀገር ፈርጆ ላይ ላዩን ሊጭኑብህ የሚፈልጉት ነገር አለ '' ሲሉ የቀድሞ የሶቪየት ኅብረት ተማሪ ክብሩ ቸርነት (ዶ/ር) ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።ሁለት አንኳር ጉዳዮች በሚዳሱበበት የዛሬው የሶቨርኒቲ ሶርስስ ፕሮግራም በክፍል አንድ ሩሲያ በአፍሪካዊያን ዓይን እንዴት እንደምትታይ መሰረት በማድረግ የቀደመ የሚዲያ ትርክቶችን መሬት ላይ ካለው እውነታ ጋር በማነፃፀር የቀድሞ የሶቪየት ኅብረት ተማሪ ክብሩ ቸርነት (ዶ/ር) ጋር ተወያይተናል። በክፍል ሁለት ደግሞ በኢራን ጦርነት ሳቢያ ከተፈጠረው የኃይል አቅርቦት ጋር በተገናኘ እንደ የታላቁ የህዳሴ ግድብ ያሉ ግዙፍ አፍሪካዊ ፕሮጀክቶች ችግሮችን ለመቋቋም የሚኖራቸውን ፋይዳ ከኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የህዝብ ግንኙነት ዳይሬክተር ሞገስ መኮንን ጋር ዳሰነዋል፡፡ሙሉውን መረጃ ለማግኘት ፕሮግራሙን ያዳምጡ:ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ Apple Podcasts –Deezer – Spotify – Podcast Addict – Pocket Casts – Afripods – CastBox
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
ዐቢይ ሀብታሙ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/06/04/585807_20:0:378:358_100x100_80_0_0_e0802a21314717dd2731876ec3730b99.jpg
ዐቢይ ሀብታሙ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/06/04/585807_20:0:378:358_100x100_80_0_0_e0802a21314717dd2731876ec3730b99.jpg
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/06/0a/4284238_128:0:896:576_1920x0_80_0_0_c8fb0d8bf59fb01183b97328b87f16df.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዐቢይ ሀብታሙ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/06/04/585807_20:0:378:358_100x100_80_0_0_e0802a21314717dd2731876ec3730b99.jpg
аудио
ሩሲያ በአፍሪካዊያን ዓይን እንዴት ትታያለች? በሚዲያ የሚነገረው መሬት ላይ ካለው እውነታ ጋር ሲነፃፀር
11:55 24.03.2026 (የተሻሻለ: 09:55 10.06.2026) ዐቢይ ሀብታሙ
ዘጋቢ እና ፖድካስት አቅራቢ
'' በምዕራቡ በኩል የሚነገረው ፕሮፓጋንዳ እንደሆነ እረዳለሁ። አብዛኛው የሚነገረው እውነት የሆነ፣ መሬት ያለው ነገር አይደለም። ዛሬም ያ ነገር ቀጥሏል። ይሻሻላል ተብሎ ቢጠበቅም ያው ነው አሁንም — ያንን ሀገር ፈርጆ ላይ ላዩን ሊጭኑብህ የሚፈልጉት ነገር አለ '' ሲሉ የቀድሞ የሶቪየት ኅብረት ተማሪ ክብሩ ቸርነት (ዶ/ር) ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።
ሁለት አንኳር ጉዳዮች በሚዳሱበበት የዛሬው የሶቨርኒቲ ሶርስስ ፕሮግራም በክፍል አንድ ሩሲያ በአፍሪካዊያን ዓይን እንዴት እንደምትታይ መሰረት በማድረግ የቀደመ የሚዲያ ትርክቶችን መሬት ላይ ካለው እውነታ ጋር በማነፃፀር የቀድሞ የሶቪየት ኅብረት ተማሪ ክብሩ ቸርነት (ዶ/ር) ጋር ተወያይተናል። በክፍል ሁለት ደግሞ በኢራን ጦርነት ሳቢያ ከተፈጠረው የኃይል አቅርቦት ጋር በተገናኘ እንደ የታላቁ የህዳሴ ግድብ ያሉ ግዙፍ አፍሪካዊ ፕሮጀክቶች ችግሮችን ለመቋቋም የሚኖራቸውን ፋይዳ ከኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የህዝብ ግንኙነት ዳይሬክተር ሞገስ መኮንን ጋር ዳሰነዋል፡፡
ሙሉውን መረጃ ለማግኘት ፕሮግራሙን ያዳምጡ:
ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ Apple Podcasts –
Deezer –
Spotify –
Podcast Addict –
Pocket Casts –
Afripods –
CastBox