ግብፅ 9,500 የሄፓታይተስ ሲ ክትባቶችን ለጋና ለገሰች

ሰብስክራይብ

ግብፅ 9,500 የሄፓታይተስ ሲ ክትባቶችን ለጋና ለገሰች

በጋና የግብፅ አምባሳደር ዋኤል ፋቲ አህመድ፤ ይህ ልገሳ በሁለቱ ሀገራት መካከል ያለውን እያደገ የመጣ የሁለትዮሽ ትብብር እና የአፍሪካ ሀገራት እርስ በርስ መደጋገፋቸው ያለውን ጠቀሜታ የሚያንፀባርቅ ነው ሲሉ ተናግረዋል።

አክለውም አኅጉሪቱ በውጭ ድጋፍ ላይ ጥገኝነቷን መቀነስ እና ጠንካራ የአፍሪካ-አቀፍ የጤና አጋርነት መገንባት እንዳለባት ገልጸዋል።

የጋና ምክትል የጤና ሚኒስትር ግሬስ አይንሱ-ዳንኳህ፤ ክትባቶቹ በመላ ሀገሪቱ እንዲከፋፈሉ ለጋና ጤና አገልግሎት በድጋፍ ሥነ-ሥርዓቱ ላይ አስረክበዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0