https://amh.sputniknews.africa/20260324/3637224.html
ኢኮዋስ የኢራን ቀውስን ተከትሎ ስትራቴጂካዊ የምግብ ማከማቻ እንዲቋቋም ሐሳብ አቀረበ
ኢኮዋስ የኢራን ቀውስን ተከትሎ ስትራቴጂካዊ የምግብ ማከማቻ እንዲቋቋም ሐሳብ አቀረበ
Sputnik አፍሪካ
ኢኮዋስ የኢራን ቀውስን ተከትሎ ስትራቴጂካዊ የምግብ ማከማቻ እንዲቋቋም ሐሳብ አቀረበ የኢኮዋስ የግብርና ሚኒስትሮችን፣ ቀጣናዊ ተቋማትን እንዲሁም ቴክኒካዊና የፋይናንስ አጋሮችን ያሳተፈ ስብሰባ፤ የመካከለኛና የረጅም ጊዜ የኦፕሬሽን ማዕቀፍ እንዲዘጋጅ... 24.03.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-03-24T19:52+0300
2026-03-24T19:52+0300
2026-03-24T19:54+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/images/sharing/article/amh/3637224.jpg?1774371243
ኢኮዋስ የኢራን ቀውስን ተከትሎ ስትራቴጂካዊ የምግብ ማከማቻ እንዲቋቋም ሐሳብ አቀረበ የኢኮዋስ የግብርና ሚኒስትሮችን፣ ቀጣናዊ ተቋማትን እንዲሁም ቴክኒካዊና የፋይናንስ አጋሮችን ያሳተፈ ስብሰባ፤ የመካከለኛና የረጅም ጊዜ የኦፕሬሽን ማዕቀፍ እንዲዘጋጅ ሐሳብ ማቅረቡን የጥምረቱ የዜና አገልግሎት ዘግቧል። የዚህ ጅምር ዋና ዓላማ የምግብ ዋጋ በከፍተኛ ሁኔታ ከመጨመሩ በፊት ቀጣናዊ ስትራቴጂካዊ የምግብ ክምችት መገንባት ነው። ይህም የአስመጪዎችን የውጭ ምንዛሬ እጥረት ለመቅረፍ በቀጣናው ማዕከላዊ ባንኮች መካከል በሚደረግ የገንዘብ ልውውጥ የሚደገፍ ይሆናል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ኢኮዋስ የኢራን ቀውስን ተከትሎ ስትራቴጂካዊ የምግብ ማከማቻ እንዲቋቋም ሐሳብ አቀረበ
19:52 24.03.2026 (የተሻሻለ: 19:54 24.03.2026) ኢኮዋስ የኢራን ቀውስን ተከትሎ ስትራቴጂካዊ የምግብ ማከማቻ እንዲቋቋም ሐሳብ አቀረበ
የኢኮዋስ የግብርና ሚኒስትሮችን፣ ቀጣናዊ ተቋማትን እንዲሁም ቴክኒካዊና የፋይናንስ አጋሮችን ያሳተፈ ስብሰባ፤ የመካከለኛና የረጅም ጊዜ የኦፕሬሽን ማዕቀፍ እንዲዘጋጅ ሐሳብ ማቅረቡን የጥምረቱ የዜና አገልግሎት ዘግቧል።
የዚህ ጅምር ዋና ዓላማ የምግብ ዋጋ በከፍተኛ ሁኔታ ከመጨመሩ በፊት ቀጣናዊ ስትራቴጂካዊ የምግብ ክምችት መገንባት ነው። ይህም የአስመጪዎችን የውጭ ምንዛሬ እጥረት ለመቅረፍ በቀጣናው ማዕከላዊ ባንኮች መካከል በሚደረግ የገንዘብ ልውውጥ የሚደገፍ ይሆናል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X