https://amh.sputniknews.africa/20260324/3635492.html
በኢራን የሚደረግ የምድር ወረራ ለአሜሪካ የሰቆቃ ወራት ይሆናል - የቀድሞ መኮንን
በኢራን የሚደረግ የምድር ወረራ ለአሜሪካ የሰቆቃ ወራት ይሆናል - የቀድሞ መኮንን
Sputnik አፍሪካ
በኢራን የሚደረግ የምድር ወረራ ለአሜሪካ የሰቆቃ ወራት ይሆናል - የቀድሞ መኮንንአሜሪካ የኻርግ ደሴትን ጨምሮ ወደ ኢራን ወታደሮቿን ከላከች ከፍተኛ ኪሳራ እንደሚደርስባትና ግጭቱን ለወራት አልፎ ተርፎም ለዓመታት ሊያራዝመው እንደሚችል ጡረተኛው የአሜሪካ... 24.03.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-03-24T17:16+0300
2026-03-24T17:16+0300
2026-03-24T18:07+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/03/18/3636114_0:31:1077:636_1920x0_80_0_0_706502d596ad4a00a871b1a427ae09df.jpg
በኢራን የሚደረግ የምድር ወረራ ለአሜሪካ የሰቆቃ ወራት ይሆናል - የቀድሞ መኮንንአሜሪካ የኻርግ ደሴትን ጨምሮ ወደ ኢራን ወታደሮቿን ከላከች ከፍተኛ ኪሳራ እንደሚደርስባትና ግጭቱን ለወራት አልፎ ተርፎም ለዓመታት ሊያራዝመው እንደሚችል ጡረተኛው የአሜሪካ ጦር ሌተናል ኮሎኔል ኧርል ራስሙሰን ለስፑትኒክ ገልጸዋል። "ይህ ማለት ወታደሮችን በሆርሙዝ ወሽመጥ በኩል መላክ ወይም በሌላኛው የፋርስ ባሕረ ሰላጤ አቅጣጫ በሳዑዲ አረቢያ በኩል ማሳረፍ ማለት ነው። ሁለቱም መንገዶች እጅግ አዳጋች ይሆናሉ" ሲሉ ተናግረዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/03/18/3636114_93:0:982:667_1920x0_80_0_0_0c8c29d09b4bcfeb0604c61f17c313ba.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
በኢራን የሚደረግ የምድር ወረራ ለአሜሪካ የሰቆቃ ወራት ይሆናል - የቀድሞ መኮንን
17:16 24.03.2026 (የተሻሻለ: 18:07 24.03.2026) በኢራን የሚደረግ የምድር ወረራ ለአሜሪካ የሰቆቃ ወራት ይሆናል - የቀድሞ መኮንንአሜሪካ የኻርግ ደሴትን ጨምሮ ወደ ኢራን ወታደሮቿን ከላከች ከፍተኛ ኪሳራ እንደሚደርስባትና ግጭቱን ለወራት አልፎ ተርፎም ለዓመታት ሊያራዝመው እንደሚችል ጡረተኛው የአሜሪካ ጦር ሌተናል ኮሎኔል ኧርል ራስሙሰን ለስፑትኒክ ገልጸዋል።
"ይህ ማለት ወታደሮችን በሆርሙዝ ወሽመጥ በኩል መላክ ወይም በሌላኛው የፋርስ ባሕረ ሰላጤ አቅጣጫ በሳዑዲ አረቢያ በኩል ማሳረፍ ማለት ነው። ሁለቱም መንገዶች እጅግ አዳጋች ይሆናሉ" ሲሉ ተናግረዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |
መተግበሪያ | X