የኢትዮጵያ አየር መንገድ ለአፍሪካ በዓይነቱ የመጀመሪያውን ግዙፍ የጭነት አውሮፕላን ሊያስገባ ነው

የኢትዮጵያ አየር መንገድ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ  - Sputnik አፍሪካ, 1920, 24.03.2026
ሰብስክራይብ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ለአፍሪካ በዓይነቱ የመጀመሪያውን ግዙፍ የጭነት አውሮፕላን ሊያስገባ ነው

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ከዓለም አቀፉ የአውሮፕላን ኪራይ ኩባንያ ኤርካፕ ጋር ሁለት ቦይንግ 777-300ኢአርኤስኤፍ የተሰኙ ግዙፍ የጭነት አውሮፕላኖችን ለመከራየት ስምምነት ተፈራርሟል።

አውሮፕላኑ በአሁን ሰዓት ካሉ ባለ ሁለት ሞተር የረጅም ርቀት የጭነት አውሮፕላኖች 25 በመቶ የበለጠ የመጫን አቅም ስላለው የአየር መንገዱን የጭነት አገልግሎት ቅልጥፍና በእጅጉ የሚያሳድግ ነው ተብሏል።

የኢትዮጵያ አየር መንገድ አውሮፕላኖቹን በፈረንጆቹ 2028 ሁለተኛ ሩብ ዓመት ላይ ይረከባል ተብሎ ይጠበቃል፡፡

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
አዳዲስ ዜናዎች
0