https://amh.sputniknews.africa/20260324/3635355.html
ናሚቢያ የኤለን መስክ የስታርሊንክ ሳተላይት የሥራ ፈቃድ እንዳያገኝ አገደች
ናሚቢያ የኤለን መስክ የስታርሊንክ ሳተላይት የሥራ ፈቃድ እንዳያገኝ አገደች
Sputnik አፍሪካ
ናሚቢያ የኤለን መስክ የስታርሊንክ ሳተላይት የሥራ ፈቃድ እንዳያገኝ አገደች የናሚቢያ የኮሙዩኒኬሽን ተቆጣጣሪ ባለሥልጣን ውሳኔውን ያስተላለፈበትን ዝርዝር ምክንያት ባይገልጽም፤ በባለሥልጣኑ ተነሳሽነት ወይም በስታርሊንክ ጥያቄ በሚቀጥሉት 90 ቀናት ውስጥ... 24.03.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-03-24T16:12+0300
2026-03-24T16:12+0300
2026-03-24T16:14+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/images/sharing/article/amh/3635355.jpg?1774358042
ናሚቢያ የኤለን መስክ የስታርሊንክ ሳተላይት የሥራ ፈቃድ እንዳያገኝ አገደች የናሚቢያ የኮሙዩኒኬሽን ተቆጣጣሪ ባለሥልጣን ውሳኔውን ያስተላለፈበትን ዝርዝር ምክንያት ባይገልጽም፤ በባለሥልጣኑ ተነሳሽነት ወይም በስታርሊንክ ጥያቄ በሚቀጥሉት 90 ቀናት ውስጥ እንደገና ሊታይ እንደሚችል መግለጹን አንድ የደቡብ አፍሪካ የዜና ወኪል ዘግቧል።እንደ ዘገባው ከሆነ፤ ተቆጣጣሪ ባለሥልጣኑ በኅዳር ወር 2017 ዓ.ም ስታርሊንክ ያለ ፈቃድ እየሠራ ነው በሚል አገልግሎቱን እንዲያቆም እና ሕገ-ወጥ የተባሉ የኩባንያው መሣሪያዎች እንዲወረሱ መመሪያ ሰጥቶ ነበር። ስታርሊንክ እንደ ደቡብ አፍሪካ እና ካሜሩን ባሉ ሌሎች የአፍሪካ ሀገራትም ተመሳሳይ የሕግ መሰናክሎች እና ከመንግሥት የቴሌኮም ተቋማት ተቃውሞ እየገጠመው ይገኛል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ናሚቢያ የኤለን መስክ የስታርሊንክ ሳተላይት የሥራ ፈቃድ እንዳያገኝ አገደች
16:12 24.03.2026 (የተሻሻለ: 16:14 24.03.2026) ናሚቢያ የኤለን መስክ የስታርሊንክ ሳተላይት የሥራ ፈቃድ እንዳያገኝ አገደች
የናሚቢያ የኮሙዩኒኬሽን ተቆጣጣሪ ባለሥልጣን ውሳኔውን ያስተላለፈበትን ዝርዝር ምክንያት ባይገልጽም፤ በባለሥልጣኑ ተነሳሽነት ወይም በስታርሊንክ ጥያቄ በሚቀጥሉት 90 ቀናት ውስጥ እንደገና ሊታይ እንደሚችል መግለጹን አንድ የደቡብ አፍሪካ የዜና ወኪል ዘግቧል።
እንደ ዘገባው ከሆነ፤ ተቆጣጣሪ ባለሥልጣኑ በኅዳር ወር 2017 ዓ.ም ስታርሊንክ ያለ ፈቃድ እየሠራ ነው በሚል አገልግሎቱን እንዲያቆም እና ሕገ-ወጥ የተባሉ የኩባንያው መሣሪያዎች እንዲወረሱ መመሪያ ሰጥቶ ነበር።
ስታርሊንክ እንደ ደቡብ አፍሪካ እና ካሜሩን ባሉ ሌሎች የአፍሪካ ሀገራትም ተመሳሳይ የሕግ መሰናክሎች እና ከመንግሥት የቴሌኮም ተቋማት ተቃውሞ እየገጠመው ይገኛል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X