ከአሜሪካ ግዙፍ የነዳጅ ማጣሪያ ፋብሪካዎች አንዱ በእሳት ተቀጣጠለ

ሰብስክራይብ

ከአሜሪካ ግዙፍ የነዳጅ ማጣሪያ ፋብሪካዎች አንዱ በእሳት ተቀጣጠለ

በቲክሳስ ግዛት የሚገኘው ቫሌሮ ፖርት አርተር የነዳጅ ማጣሪያ ፋብሪካ በቀን 380 ሺህ በርሜል የማጣራት አቅም አለው።

የአደጋው መንስኤ በመጣራት ላይ ይገኛል። የከተማዋ ፖሊስ (ሸሪፍ) ጽሕፈት ቤት አደጋው በኢንዱስትሪ ማሞቂያ ምክንያት የተከሰተ ሊሆን እንደሚችል ገልጿል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0