የኬንያ አየር መንገድ በኢራን ጦርነት ምክንያት የተሳፋሪ መቀመጫውን 99 በመቶ እየሞላ እንደሆነ ገለፀ

የኬንያ አየር መንገድ
የኬንያ አየር መንገድ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 23.03.2026
ሰብስክራይብ
የኬንያ አየር መንገድ በኢራን ጦርነት ምክንያት የተሳፋሪ መቀመጫውን 99 በመቶ እየሞላ እንደሆነ ገለፀ

በርካታ የመካከለኛው ምስራቅ አየር ማረፊያዎች እና የአየር ክልሎች መዘጋታቸው፤ መንገደኞች በኬንያ እና በኢትዮጵያ በኩል አቅጣጫቸውን እንዲቀይሩ ማድረጉን የኬንያ አየር መንገድ ዋና ሥራ አስፈፃሚ ጆርጅ ካማል መናገራቸውን መገናኛ ብዙኃን ዘግበዋል።

አየር መንገዱ ከእነዚህ አዳዲስ ደንበኞች መካከል ቢያንስ 40 በመቶ የሚሆኑትን በቋሚነት ይዞ ለመቀጠል እንደሚጠብቅም ሥራ አስፈፃሚው አክለዋል።

ሆኖም አየር መንገዱ ያለው ነዳጅ ለ50 ቀናት ብቻ እንደሚያቆየውና አዳዲስ የነዳጅ አቅርቦት ምንጮችን እያሰሰ እንደሚገኝም ገልጸዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
አዳዲስ ዜናዎች
0