በናይጄሪያ ክዋራ ግዛት በዎሮ ከተማ ቦምብ ፈንድቶ በርካቶች ሳይሞቱ እንዳልቀረ ዘገባዎች አመለከቱ

ሰብስክራይብ

በናይጄሪያ ክዋራ ግዛት በዎሮ ከተማ ቦምብ ፈንድቶ በርካቶች ሳይሞቱ እንዳልቀረ ዘገባዎች አመለከቱ

በአደጋው የደረሰውን ጉዳት መጠን በተመለከተ እስካሁን የተገለጸ መረጃ እንደሌለ የሀገር ውስጥ ቴሌቪዥን ዘግቧል።

በማኅበራዊ ሚዲያ የተሰራጨው ተንቀሳቃሽ ምስል በጥቃቱ ቆሰሏል የተባለ ግለሰብን እንደሚያሳይ ተገልጿል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0