https://amh.sputniknews.africa/20260323/3627612.html
የኮንትሮባንድ ዕቃ የጫኑ ተሸከርካሪዎች እንዲወረሱ የሚደነግግ ረቂቅ አዋጅ ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ቀረበ
የኮንትሮባንድ ዕቃ የጫኑ ተሸከርካሪዎች እንዲወረሱ የሚደነግግ ረቂቅ አዋጅ ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ቀረበ
Sputnik አፍሪካ
የኮንትሮባንድ ዕቃ የጫኑ ተሸከርካሪዎች እንዲወረሱ የሚደነግግ ረቂቅ አዋጅ ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ቀረበ ቀደም ሲል በነበረው አዋጅ (ቁጥር 1160/2011) የኮንትሮባንድ ዕቃ የጫኑ ተሸከርካሪዎች ባለቤቶች በወንጀሉ ተካፋይ ካልሆኑ 100 ሺህ ብር... 23.03.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-03-23T16:08+0300
2026-03-23T16:08+0300
2026-03-23T16:54+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/03/17/3627893_0:120:1280:840_1920x0_80_0_0_24dcee816d6378747f8d5a93a732be69.jpg
የኮንትሮባንድ ዕቃ የጫኑ ተሸከርካሪዎች እንዲወረሱ የሚደነግግ ረቂቅ አዋጅ ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ቀረበ ቀደም ሲል በነበረው አዋጅ (ቁጥር 1160/2011) የኮንትሮባንድ ዕቃ የጫኑ ተሸከርካሪዎች ባለቤቶች በወንጀሉ ተካፋይ ካልሆኑ 100 ሺህ ብር ቅጣት ብቻ ከፍለው ንብረታቸውን ይረከቡ እንደነበር የሀገር ውስጥ ሚዲያ በዘገባው አመልክቷል፡፡ ሆኖም ይህ አሠራር ኮንትሮባንድን ለመከላከል በቂ ሆኖ ባለመገኘቱ ማሻሻያው አስፈላጊ ሆኖ መገኘቱ ተጠቁሟል፡፡ ለዚህም የኮንትሮባንድ ነጋዴው ቅጣቱን ለመክፈል በመስማማት ወንጀሉን መሥራት እንደሚቀጥል መረጃዎች ማሳየታቸውን ዘገባው ጨምሮ ገልጿል፡፡ አዲሱ ረቂቅ አዋጅ የኮንትሮባንድ ንግድን ለመከላከልና በዘርፉ የሚታዩ ክፍተቶችን ለመሙላት ያለመ ነው ተብሏል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/03/17/3627893_0:0:1280:960_1920x0_80_0_0_e3b56e1dd4f5dab630e5ba5436e221a7.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የኮንትሮባንድ ዕቃ የጫኑ ተሸከርካሪዎች እንዲወረሱ የሚደነግግ ረቂቅ አዋጅ ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ቀረበ
16:08 23.03.2026 (የተሻሻለ: 16:54 23.03.2026) የኮንትሮባንድ ዕቃ የጫኑ ተሸከርካሪዎች እንዲወረሱ የሚደነግግ ረቂቅ አዋጅ ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ቀረበ ቀደም ሲል በነበረው አዋጅ (ቁጥር 1160/2011) የኮንትሮባንድ ዕቃ የጫኑ ተሸከርካሪዎች ባለቤቶች በወንጀሉ ተካፋይ ካልሆኑ 100 ሺህ ብር ቅጣት ብቻ ከፍለው ንብረታቸውን ይረከቡ እንደነበር የሀገር ውስጥ ሚዲያ በዘገባው አመልክቷል፡፡
ሆኖም ይህ አሠራር ኮንትሮባንድን ለመከላከል በቂ ሆኖ ባለመገኘቱ ማሻሻያው አስፈላጊ ሆኖ መገኘቱ ተጠቁሟል፡፡ ለዚህም የኮንትሮባንድ ነጋዴው ቅጣቱን ለመክፈል በመስማማት ወንጀሉን መሥራት እንደሚቀጥል መረጃዎች ማሳየታቸውን ዘገባው ጨምሮ ገልጿል፡፡
አዲሱ ረቂቅ አዋጅ የኮንትሮባንድ ንግድን ለመከላከልና በዘርፉ የሚታዩ ክፍተቶችን ለመሙላት ያለመ ነው ተብሏል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |
መተግበሪያ | X