የምዕራባውያን የኢራን ምኞት መክኖ ቀርቷል - የምዕራብ እስያ ጉዳዮች ተመራማሪ

ሰብስክራይብ

የምዕራባውያን የኢራን ምኞት መክኖ ቀርቷል - የምዕራብ እስያ ጉዳዮች ተመራማሪ

ኢራን ላለፉት አስርት ዓመታት ሊደርስባት የሚችሉ ጥቃቶችን መመከት የሚያስችላትን ዝግጅት ስታደርግ እንደቆየች ዶክተር አፍሮዝ ካን ለስፑትኒክ ተናግረዋል።

"አሜሪካ ኢራን ሙሉ በሙሉ እና ያለምንም ቅድመ ሁኔታ እጅ እንድትሰጥ ትፈልጋለች። ይህ ግን ሊሆን የማይችል ነው፤ ምክንያቱም ኢራን ላለፉት አራት አስርት ዓመታት ለዚህ ጦርነት ስትዘጋጅ ቆይታለች" ሲሉ ተመራማሪው አክለዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0