የኢትዮጵያ አየር መንገድ በቀጣይ ሁለት ወራት የሀገር ውስጥ መዳረሻዎቹን ከ23 ወደ 27 ከፍ እንደሚያደርግ አስታወቀ

ሰብስክራይብ

የኢትዮጵያ አየር መንገድ በቀጣይ ሁለት ወራት የሀገር ውስጥ መዳረሻዎቹን ከ23 ወደ 27 ከፍ እንደሚያደርግ አስታወቀ

በቀጣይ ወራት የነገሌ ቦረና፣ ጎሬ መቱ፣ ሚዛን አማን (ሚዛን ተፈሪ) እና ደብረ ማርቆስ ኤርፖርቶች አገልግሎት እንደሚጀምሩ አየር መንገዱ አስታውቋል።

አየር መንገዱ የሀገር ውስጥ በረራዎችን ይበልጥ ዘመናዊ ለማድረግ አሁን የሚጠቀምባቸውን 28 ኪው400 አውሮፕላኖች በፈጣን ጄት አውሮፕላኖች ለመተካት ጥናት እያደረገ መሆኑን ዋና ሥራ አስፈጻሚው መስፍን ጣሰው ገልጸዋል።

አየር መንገዱ በ "ርዕይ 2035" እቅዱ በሚቀጥሉት 10 ዓመታት ውስጥ የሀገር ውስጥ መዳረሻዎችን በእጥፍ ለማሳደግ ግብ አስቀምጧል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0