https://amh.sputniknews.africa
ማዳጋስካር ከ9 መቶ ሺህ ዶላር በላይ የሚሆን የሕዝብ ሀብት ምዝበራ ላይ ምርመራ ጀመረች
ማዳጋስካር ከ9 መቶ ሺህ ዶላር በላይ የሚሆን የሕዝብ ሀብት ምዝበራ ላይ ምርመራ ጀመረች
Sputnik አፍሪካ
ማዳጋስካር ከ9 መቶ ሺህ ዶላር በላይ የሚሆን የሕዝብ ሀብት ምዝበራ ላይ ምርመራ ጀመረችገንዘቡ በቀድሞው ፕሬዚዳንት አንድሪ ራጆሊና የስልጣን ዘመን በማዳጋስካር የሕዝብ ፋይናንስ አስተዳደር ውስጥ በምዝበራ ወይም በብክነት የጠፉ ናቸው ሲል የሀገሪቱ... 23.03.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-03-23T11:25+0300
2026-03-23T11:25+0300
2026-03-23T12:10+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/03/17/3624392_0:0:1280:720_1920x0_80_0_0_7ac492b048229b03cfe7e458a4193059.jpg
ማዳጋስካር ከ9 መቶ ሺህ ዶላር በላይ የሚሆን የሕዝብ ሀብት ምዝበራ ላይ ምርመራ ጀመረችገንዘቡ በቀድሞው ፕሬዚዳንት አንድሪ ራጆሊና የስልጣን ዘመን በማዳጋስካር የሕዝብ ፋይናንስ አስተዳደር ውስጥ በምዝበራ ወይም በብክነት የጠፉ ናቸው ሲል የሀገሪቱ ኦዲተር መሥሪያ ቤት አስታውቋል።መረጃው ይፋ መደረጉን ተከትሎ በጉዳዩ ላይ እጃቸው በተገኘ ባለሥልጣናት ላይ ምርመራ እንዲደረግ፣ ጥፋተኝነታቸው በተረጋገጠባቸው ላይ የሕግ ክስ እንዲመሰረት እና የሕዝብ ሀብት አስተዳደርን ውጤታማነት ለማጠናከር የቁጥጥር ስርዓቶች እንደገና እንዲፈተሹ የሚጠይቅ መመሪያ ወጥቷል፡፡በምሥሉ የሚታዩት የቀድሞው ፕሬዚዳንት አንድሪ ራጆሊና ናቸው በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/03/17/3624392_161:0:1121:720_1920x0_80_0_0_911f1d2d864ed7a7a9fd06a678b0f4e5.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ማዳጋስካር ከ9 መቶ ሺህ ዶላር በላይ የሚሆን የሕዝብ ሀብት ምዝበራ ላይ ምርመራ ጀመረች
11:25 23.03.2026 (የተሻሻለ: 12:10 23.03.2026) ማዳጋስካር ከ9 መቶ ሺህ ዶላር በላይ የሚሆን የሕዝብ ሀብት ምዝበራ ላይ ምርመራ ጀመረችገንዘቡ በቀድሞው ፕሬዚዳንት አንድሪ ራጆሊና የስልጣን ዘመን በማዳጋስካር የሕዝብ ፋይናንስ አስተዳደር ውስጥ በምዝበራ ወይም በብክነት የጠፉ ናቸው ሲል የሀገሪቱ ኦዲተር መሥሪያ ቤት አስታውቋል።
መረጃው ይፋ መደረጉን ተከትሎ በጉዳዩ ላይ እጃቸው በተገኘ ባለሥልጣናት ላይ ምርመራ እንዲደረግ፣ ጥፋተኝነታቸው በተረጋገጠባቸው ላይ የሕግ ክስ እንዲመሰረት እና የሕዝብ ሀብት አስተዳደርን ውጤታማነት ለማጠናከር የቁጥጥር ስርዓቶች እንደገና እንዲፈተሹ የሚጠይቅ መመሪያ ወጥቷል፡፡
በምሥሉ የሚታዩት የቀድሞው ፕሬዚዳንት አንድሪ ራጆሊና ናቸው በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |
መተግበሪያ | X