የሩሲያ ኦርቶዶክስ ቤተ-ክርስቲያን በማላዊ 112 ሰዎችን አጠመቀች

ሰብስክራይብ

የሩሲያ ኦርቶዶክስ ቤተ-ክርስቲያን በማላዊ 112 ሰዎችን አጠመቀች

በደቡባዊ ማላዊ የሚገኙ የሎምዌ እና የማንጋንጃ ብሔረሰቦች አባላት የሆኑ አዋቂዎችና ሕፃናት ረጅም ቅድመ ዝግጅት ካጠናቀቁ በኋላ መጠመቃቸውን በአፍሪካ የሩሲያ ኦርቶዶክስ ቤተ-ክርስቲያን ሀገረ ስብከት አስታውቋል።

ባለፈው ዓመት ከ100 በላይ የሚሆኑ ተጨማሪ የማንጋንጃ አማኞች በሌሎች አጥቢያዎች መጠመቃቸውን ሀገረ ስብከቱ ገልጿል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0