https://amh.sputniknews.africa
እስራኤል የሊባኖስን ደቡባዊ ክፍል ለመነጠል ሆን ብላ መሠረተ ልማቶችን ኢላማ እያደረገች ነው - የስፑትኒክ ዘጋቢ
እስራኤል የሊባኖስን ደቡባዊ ክፍል ለመነጠል ሆን ብላ መሠረተ ልማቶችን ኢላማ እያደረገች ነው - የስፑትኒክ ዘጋቢ
Sputnik አፍሪካ
እስራኤል የሊባኖስን ደቡባዊ ክፍል ለመነጠል ሆን ብላ መሠረተ ልማቶችን ኢላማ እያደረገች ነው - የስፑትኒክ ዘጋቢ እስራኤል ባለፉት ጥቂት ቀናት ውስጥ ሦስት ድልድዮችን እንዳወደመችና ከእነዚህም መካከል ሲዶናን እና ዘሃርኒን ከጢሮስ ጋር የሚያገናኘውና... 22.03.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-03-22T20:00+0300
2026-03-22T20:00+0300
2026-03-22T20:04+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/images/sharing/article/amh/3623049.jpg?1774199042
እስራኤል የሊባኖስን ደቡባዊ ክፍል ለመነጠል ሆን ብላ መሠረተ ልማቶችን ኢላማ እያደረገች ነው - የስፑትኒክ ዘጋቢ እስራኤል ባለፉት ጥቂት ቀናት ውስጥ ሦስት ድልድዮችን እንዳወደመችና ከእነዚህም መካከል ሲዶናን እና ዘሃርኒን ከጢሮስ ጋር የሚያገናኘውና ወሳኝ የሆነው አል-ቃሲሚያ መሻገሪያ ድልድይ እንደሚገኝበት የስፑትኒክ ዘጋቢ አብዱል ቃድር አል-ባይ ከስፍራው ዘግቧል። የአየር ድብደባው ግጭቶች በቀጠሉበት ሁኔታ ሆን ተብሎ የአካባቢውን ግንኙነት ለማቋረጥ በመሠረተ ልማቶች ላይ ትኩረት እንዳደረገ አል-ባይ በዘገባው አመልክቷል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
እስራኤል የሊባኖስን ደቡባዊ ክፍል ለመነጠል ሆን ብላ መሠረተ ልማቶችን ኢላማ እያደረገች ነው - የስፑትኒክ ዘጋቢ
20:00 22.03.2026 (የተሻሻለ: 20:04 22.03.2026) እስራኤል የሊባኖስን ደቡባዊ ክፍል ለመነጠል ሆን ብላ መሠረተ ልማቶችን ኢላማ እያደረገች ነው - የስፑትኒክ ዘጋቢ
እስራኤል ባለፉት ጥቂት ቀናት ውስጥ ሦስት ድልድዮችን እንዳወደመችና ከእነዚህም መካከል ሲዶናን እና ዘሃርኒን ከጢሮስ ጋር የሚያገናኘውና ወሳኝ የሆነው አል-ቃሲሚያ መሻገሪያ ድልድይ እንደሚገኝበት የስፑትኒክ ዘጋቢ አብዱል ቃድር አል-ባይ ከስፍራው ዘግቧል።
የአየር ድብደባው ግጭቶች በቀጠሉበት ሁኔታ ሆን ተብሎ የአካባቢውን ግንኙነት ለማቋረጥ በመሠረተ ልማቶች ላይ ትኩረት እንዳደረገ አል-ባይ በዘገባው አመልክቷል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X