አሜሪካ በኢራን የኃይል ተቋማት ላይ ጥቃት ከሰነዘረች የሆርሙዝ የባሕር ወሽመጥን ሙሉ በሙሉ እንዘጋለን - የኢራን አብዮታዊ ዘብ

ሰብስክራይብ

አሜሪካ በኢራን የኃይል ተቋማት ላይ ጥቃት ከሰነዘረች የሆርሙዝ የባሕር ወሽመጥን ሙሉ በሙሉ እንዘጋለን - የኢራን አብዮታዊ ዘብ

​የሆርሙዝ የባሕር ወሽመጥ በኢራን ቁጥጥር ስርና ለጠላት ትራፊክ ብቻ የተዘጋ ይሆናል። አሜሪካ በኢራን የኃይል ማመንጫዎች ላይ ጥቃት ካደረሰች ግን አፋጣኝ የመቀጣጫ እርምጃ ይወሰዳል ሲል ዘቡ ባወጣው መግለጫ አስጠንቅቋል።

▪​የሆርሙዝ የባሕር ወሽመጥ የወደሙ የኢራን የኃይል ማመንጫዎች ተገንብተው ሥራ እስኪጀምሩ ድረስ ሙሉ በሙሉ ዝግ ሆኖ ይቆያል።

▪ ሁሉም የእስራኤል የኃይል ማመንጫዎች፣ የኢነርጂ መሠረተ ልማቶች እንዲሁም የመረጃና ኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጂዎች የመጠነ ሰፊ ጥቃት ኢላማ ይሆናሉ።

▪  በክልሉ የሚገኙ የአሜሪካ ኩባንያዎች ሙሉ በሙሉ ይወድማሉ።

​▪ የአሜሪካ የጦር ሠፈሮች የሚገኙባቸው የጎረቤት ሀገራት የኃይል ማመንጫዎች የኢራን ሕጋዊ የጥቃት ኢላማ ናቸው።

ቪዲዮው በኢራን "እውነተኛ ቃል ኪዳን 4" ኦፕሬሽን 74ኛውን ዙር የሚሳኤል ጥቃት ያሳያል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0