https://amh.sputniknews.africa
ማኅበረ ቅዱሳን ያዘጋጀው ልዩ የበገና ምሽት መርኃ-ግብር በአዲስ አበባ ተካሄደ
ማኅበረ ቅዱሳን ያዘጋጀው ልዩ የበገና ምሽት መርኃ-ግብር በአዲስ አበባ ተካሄደ
Sputnik አፍሪካ
ማኅበረ ቅዱሳን ያዘጋጀው ልዩ የበገና ምሽት መርኃ-ግብር በአዲስ አበባ ተካሄደ በዝግጀቱ ላይ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተ-ክርስቲያን ተወካዮች፣ የግብጽ ኮፕቲክ ቤተክርስቲያን ተወካይ፣ የኃይማኖት ሰዎች፣ የተለያዩ ሀገራት አምባሳደሮች እና የዓለም አቀፉ... 22.03.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-03-22T19:10+0300
2026-03-22T19:10+0300
2026-03-22T19:14+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/images/sharing/article/amh/3622790.jpg?1774196042
ማኅበረ ቅዱሳን ያዘጋጀው ልዩ የበገና ምሽት መርኃ-ግብር በአዲስ አበባ ተካሄደ በዝግጀቱ ላይ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተ-ክርስቲያን ተወካዮች፣ የግብጽ ኮፕቲክ ቤተክርስቲያን ተወካይ፣ የኃይማኖት ሰዎች፣ የተለያዩ ሀገራት አምባሳደሮች እና የዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ ተወካዮች መታደማቸውን የስፑትኒክ አፍሪካ ባልደረባ ዘግቧል። ለአስርት ዓመታት በዘለቀው የበገና ዝማሬ አገልግሎታቸው የሚታወቁት መጋቤ ስብኃት አለሙ አጋ መንፈሳዊ ሥራዎቻቸውን አቅርበዋል።የመርኃ-ግብሩ ዓላማ “በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተ-ክርስቲያን ዋነኛ ከሚባሉት መንፈሳዊ የምሥጋና እና የጸሎት መሳሪያዎች አንዱ የሆነውን በገናን ጠብቆ ለመጪው ትውልድ ማስተላለፍ ነው” ሲሉ የማኅበረ ቅዱሳን ሰብሳቢ አቶ ካሳሁን ኃይለማርያም ተናግረዋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ማኅበረ ቅዱሳን ያዘጋጀው ልዩ የበገና ምሽት መርኃ-ግብር በአዲስ አበባ ተካሄደ
19:10 22.03.2026 (የተሻሻለ: 19:14 22.03.2026) ማኅበረ ቅዱሳን ያዘጋጀው ልዩ የበገና ምሽት መርኃ-ግብር በአዲስ አበባ ተካሄደ
በዝግጀቱ ላይ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተ-ክርስቲያን ተወካዮች፣ የግብጽ ኮፕቲክ ቤተክርስቲያን ተወካይ፣ የኃይማኖት ሰዎች፣ የተለያዩ ሀገራት አምባሳደሮች እና የዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ ተወካዮች መታደማቸውን የስፑትኒክ አፍሪካ ባልደረባ ዘግቧል።
ለአስርት ዓመታት በዘለቀው የበገና ዝማሬ አገልግሎታቸው የሚታወቁት መጋቤ ስብኃት አለሙ አጋ መንፈሳዊ ሥራዎቻቸውን አቅርበዋል።
የመርኃ-ግብሩ ዓላማ “በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተ-ክርስቲያን ዋነኛ ከሚባሉት መንፈሳዊ የምሥጋና እና የጸሎት መሳሪያዎች አንዱ የሆነውን በገናን ጠብቆ ለመጪው ትውልድ ማስተላለፍ ነው” ሲሉ የማኅበረ ቅዱሳን ሰብሳቢ አቶ ካሳሁን ኃይለማርያም ተናግረዋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X