https://amh.sputniknews.africa
ደቡባዊ ሊባኖስን ከቀሪው የሀገሪቱ ክፍል የሚያገናኘው ወሳኙ የሊታኒ ወንዝ ድልድይ በእስራኤል ቦምብ ተደበደበ
ደቡባዊ ሊባኖስን ከቀሪው የሀገሪቱ ክፍል የሚያገናኘው ወሳኙ የሊታኒ ወንዝ ድልድይ በእስራኤል ቦምብ ተደበደበ
Sputnik አፍሪካ
ደቡባዊ ሊባኖስን ከቀሪው የሀገሪቱ ክፍል የሚያገናኘው ወሳኙ የሊታኒ ወንዝ ድልድይ በእስራኤል ቦምብ ተደበደበ የእስራኤል መከላከያ ኃይል በጥቃቱ በደቡባዊ ሊባኖስ የሚገኙ "የሄዝቦላህ መሠረተ ልማቶችን" ኢላማ እንዳደረገ ገልጿል።እስራኤል... 22.03.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-03-22T18:52+0300
2026-03-22T18:52+0300
2026-03-22T18:54+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/03/16/3622594_0:2:848:479_1920x0_80_0_0_f5e06ddf7027c1cee50dd39dce06c1ac.jpg
ደቡባዊ ሊባኖስን ከቀሪው የሀገሪቱ ክፍል የሚያገናኘው ወሳኙ የሊታኒ ወንዝ ድልድይ በእስራኤል ቦምብ ተደበደበ የእስራኤል መከላከያ ኃይል በጥቃቱ በደቡባዊ ሊባኖስ የሚገኙ "የሄዝቦላህ መሠረተ ልማቶችን" ኢላማ እንዳደረገ ገልጿል።እስራኤል የሊባኖስ መንግሥት በሄዝቦላህ ላይ ተጽዕኖ እንዲያሳድር ለማስገደድ የሲቪል ተቋማትን ልትደበድብ ትችላለች ሲል የእስራኤል ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን በየካቲት ወር መጨረሻ አንድ የደህንነት ምንጭን ጠቅሶ መዘገቡ ይታወሳል።ከማኅበራዊ የትስስር ገፆች የተገኘ ምሥልበእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ደቡባዊ ሊባኖስን ከቀሪው የሀገሪቱ ክፍል የሚያገናኘው ወሳኙ የሊታኒ ወንዝ ድልድይ በእስራኤል ቦምብ ተደበደበ
Sputnik አፍሪካ
ደቡባዊ ሊባኖስን ከቀሪው የሀገሪቱ ክፍል የሚያገናኘው ወሳኙ የሊታኒ ወንዝ ድልድይ በእስራኤል ቦምብ ተደበደበ
2026-03-22T18:52+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/03/16/3622594_104:0:744:480_1920x0_80_0_0_2bdcfd8c68a3123f34a232afe8b89f79.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ደቡባዊ ሊባኖስን ከቀሪው የሀገሪቱ ክፍል የሚያገናኘው ወሳኙ የሊታኒ ወንዝ ድልድይ በእስራኤል ቦምብ ተደበደበ
18:52 22.03.2026 (የተሻሻለ: 18:54 22.03.2026) ደቡባዊ ሊባኖስን ከቀሪው የሀገሪቱ ክፍል የሚያገናኘው ወሳኙ የሊታኒ ወንዝ ድልድይ በእስራኤል ቦምብ ተደበደበ
የእስራኤል መከላከያ ኃይል በጥቃቱ በደቡባዊ ሊባኖስ የሚገኙ "የሄዝቦላህ መሠረተ ልማቶችን" ኢላማ እንዳደረገ ገልጿል።
እስራኤል የሊባኖስ መንግሥት በሄዝቦላህ ላይ ተጽዕኖ እንዲያሳድር ለማስገደድ የሲቪል ተቋማትን ልትደበድብ ትችላለች ሲል የእስራኤል ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን በየካቲት ወር መጨረሻ አንድ የደህንነት ምንጭን ጠቅሶ መዘገቡ ይታወሳል።
ከማኅበራዊ የትስስር ገፆች የተገኘ ምሥል
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X