https://amh.sputniknews.africa
አሜሪካ ለደቡብ አፍሪካ የምታቀርባቸው ጥያቄዎች በትክክለኛ ዓለም አቀፍ መንገዶች ማለፍ አለባቸው - የጋውቴንግ ግዛት አስተዳዳሪ
አሜሪካ ለደቡብ አፍሪካ የምታቀርባቸው ጥያቄዎች በትክክለኛ ዓለም አቀፍ መንገዶች ማለፍ አለባቸው - የጋውቴንግ ግዛት አስተዳዳሪ
Sputnik አፍሪካ
አሜሪካ ለደቡብ አፍሪካ የምታቀርባቸው ጥያቄዎች በትክክለኛ ዓለም አቀፍ መንገዶች ማለፍ አለባቸው - የጋውቴንግ ግዛት አስተዳዳሪ ደቡብ አፍሪካ ነፃነቷን እና ሕገ-መንግሥቷን በድርድር ያገኘች ሀገር በመሆኗ ውይይት ከማድረግ ወደኋላ አትልም ሲሉ ፓንያዛ... 22.03.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-03-22T17:55+0300
2026-03-22T17:55+0300
2026-03-22T18:04+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/03/16/3622144_23:0:1303:720_1920x0_80_0_0_146166e74bf7ed93a9f59ea3c2d0a83b.jpg
አሜሪካ ለደቡብ አፍሪካ የምታቀርባቸው ጥያቄዎች በትክክለኛ ዓለም አቀፍ መንገዶች ማለፍ አለባቸው - የጋውቴንግ ግዛት አስተዳዳሪ ደቡብ አፍሪካ ነፃነቷን እና ሕገ-መንግሥቷን በድርድር ያገኘች ሀገር በመሆኗ ውይይት ከማድረግ ወደኋላ አትልም ሲሉ ፓንያዛ ሌሱፊ ለስፑትኒክ አፍሪካ ገልጸዋል።ለእንዲህ ዓይነቱ ግንኙነት የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ዋነኛው መድረክ ሆኖ ሊቀጥል እንደሚገባ ሌሱፊ አሳስበዋል። ደቡብ አፍሪካ እንደ ቡድን 20 እና የተባበሩት መንግሥታት ባሉ ዓለም አቀፍ አካላት ውስጥ በምታደርገው ንቁ ተሳትፎ ለሰላም እና ለዲፕሎማሲ ቁርጠኛ ሆና እንደቀጠለች አክለው ገልጸዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
አሜሪካ ለደቡብ አፍሪካ የምታቀርባቸው ጥያቄዎች በትክክለኛ ዓለም አቀፍ መንገዶች ማለፍ አለባቸው - የጋውቴንግ ግዛት አስተዳዳሪ
Sputnik አፍሪካ
አሜሪካ ለደቡብ አፍሪካ የምታቀርባቸው ጥያቄዎች በትክክለኛ ዓለም አቀፍ መንገዶች ማለፍ አለባቸው - የጋውቴንግ ግዛት አስተዳዳሪ
2026-03-22T17:55+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/03/16/3622144_183:0:1143:720_1920x0_80_0_0_bd7009d2eaf9b1eb52c295e716c21f26.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
አሜሪካ ለደቡብ አፍሪካ የምታቀርባቸው ጥያቄዎች በትክክለኛ ዓለም አቀፍ መንገዶች ማለፍ አለባቸው - የጋውቴንግ ግዛት አስተዳዳሪ
17:55 22.03.2026 (የተሻሻለ: 18:04 22.03.2026) አሜሪካ ለደቡብ አፍሪካ የምታቀርባቸው ጥያቄዎች በትክክለኛ ዓለም አቀፍ መንገዶች ማለፍ አለባቸው - የጋውቴንግ ግዛት አስተዳዳሪ
ደቡብ አፍሪካ ነፃነቷን እና ሕገ-መንግሥቷን በድርድር ያገኘች ሀገር በመሆኗ ውይይት ከማድረግ ወደኋላ አትልም ሲሉ ፓንያዛ ሌሱፊ ለስፑትኒክ አፍሪካ ገልጸዋል።
ለእንዲህ ዓይነቱ ግንኙነት የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ዋነኛው መድረክ ሆኖ ሊቀጥል እንደሚገባ ሌሱፊ አሳስበዋል።
ደቡብ አፍሪካ እንደ ቡድን 20 እና የተባበሩት መንግሥታት ባሉ ዓለም አቀፍ አካላት ውስጥ በምታደርገው ንቁ ተሳትፎ ለሰላም እና ለዲፕሎማሲ ቁርጠኛ ሆና እንደቀጠለች አክለው ገልጸዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X