https://amh.sputniknews.africa
#viral |ሩሲያ ከ2.5 ቶን በላይ ጭነት የተሸከመ መንኮራኩር ወደ ዓለም አቀፉ የጠፈር ጣቢያ ላከች
#viral |ሩሲያ ከ2.5 ቶን በላይ ጭነት የተሸከመ መንኮራኩር ወደ ዓለም አቀፉ የጠፈር ጣቢያ ላከች
Sputnik አፍሪካ
#viral |ሩሲያ ከ2.5 ቶን በላይ ጭነት የተሸከመ መንኮራኩር ወደ ዓለም አቀፉ የጠፈር ጣቢያ ላከች በሶዩዝ-2.1ኤ ሮኬት የተወነጨፈው ፕሮግረስ የጠፈር መንኮራኩር ለዓለም አቀፉ የጠፈር ጣቢያ አስፈላጊ የሆኑ ቁሳቁሶችን ጭኗል። መንኮራኩሩ ከሁለት... 22.03.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-03-22T17:28+0300
2026-03-22T17:28+0300
2026-03-22T17:34+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/03/16/3621917_0:140:640:500_1920x0_80_0_0_e741d685501ffbe8c777f2d85a2bd50d.jpg
#viral |ሩሲያ ከ2.5 ቶን በላይ ጭነት የተሸከመ መንኮራኩር ወደ ዓለም አቀፉ የጠፈር ጣቢያ ላከች በሶዩዝ-2.1ኤ ሮኬት የተወነጨፈው ፕሮግረስ የጠፈር መንኮራኩር ለዓለም አቀፉ የጠፈር ጣቢያ አስፈላጊ የሆኑ ቁሳቁሶችን ጭኗል። መንኮራኩሩ ከሁለት ቀናት በኋላ ወደ ጣቢያው ይደርሳል ተብሎ እንደሚጠበቅ የሩሲያ የጠፈር ኮርፖሬሽን ሮስኮስሞስ ገልጿል።የተጫኑ ቁሳቁሶች ዝርዝር፦🟠 1,211 ኪሎ ግራም ደረቅ ጭነት፣ 🟠 828 ኪሎ ግራም ነዳጅ፣🟠 420 ኪሎ ግራም የመጠጥ ውሃ፣🟠 50 ኪሎ ግራም ኦክስጅን።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
#viral |ሩሲያ ከ2
Sputnik አፍሪካ
#viral |ሩሲያ ከ2
2026-03-22T17:28+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/03/16/3621917_0:80:640:560_1920x0_80_0_0_e109075f8d4628f096321d934e5e8070.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
#viral |ሩሲያ ከ2.5 ቶን በላይ ጭነት የተሸከመ መንኮራኩር ወደ ዓለም አቀፉ የጠፈር ጣቢያ ላከች
17:28 22.03.2026 (የተሻሻለ: 17:34 22.03.2026) #viral |ሩሲያ ከ2.5 ቶን በላይ ጭነት የተሸከመ መንኮራኩር ወደ ዓለም አቀፉ የጠፈር ጣቢያ ላከች
በሶዩዝ-2.1ኤ ሮኬት የተወነጨፈው ፕሮግረስ የጠፈር መንኮራኩር ለዓለም አቀፉ የጠፈር ጣቢያ አስፈላጊ የሆኑ ቁሳቁሶችን ጭኗል። መንኮራኩሩ ከሁለት ቀናት በኋላ ወደ ጣቢያው ይደርሳል ተብሎ እንደሚጠበቅ የሩሲያ የጠፈር ኮርፖሬሽን ሮስኮስሞስ ገልጿል።
የተጫኑ ቁሳቁሶች ዝርዝር፦
🟠 1,211 ኪሎ ግራም ደረቅ ጭነት፣
🟠 828 ኪሎ ግራም ነዳጅ፣
🟠 420 ኪሎ ግራም የመጠጥ ውሃ፣
🟠 50 ኪሎ ግራም ኦክስጅን።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X