አዲስ አበባ በከተማ ልማት እያሳየች ያለው መሠረታዊ ለውጥ ለምሥራቅ አፍሪካ ሀገራት ትልቅ ተሞክሮና ትምህርት ይሆናል - የኡጋንዳ ፓርላማ አባላት

አዲስ አበባ
አዲስ አበባ  - Sputnik አፍሪካ, 1920, 22.03.2026
ሰብስክራይብ
አዲስ አበባ በከተማ ልማት እያሳየች ያለው መሠረታዊ ለውጥ ለምሥራቅ አፍሪካ ሀገራት ትልቅ ተሞክሮና ትምህርት ይሆናል - የኡጋንዳ ፓርላማ አባላት

የፓርላማ አባላቱ የአዲስ አበባን የወንዝ ዳር ፕሮጀክትና የኮሪደር ልማት ተዘዋውረው ጎብኝተዋል፡፡

የኡጋንዳ ፓርላማ አባላት በጉብኝታቸው ባዩት ለውጥ መነሳሳታቸውንና ተመሳሳይ ፕሮጀክቶችን በሀገራቸው ለመሥራት ጥሩ ተሞክሮ የወሰዱበት መሆኑን ተናግረዋል ሲል የአዲስ አበባ ቱሪዝም ኮሚሽን አስታውቋል።


የኡጋንዳ ፕሬዚዳንት ልጅ እና የሀገሪቱ መከላከያ ሠራዊት ዋና አዛዥ ጄኔራል ሙሁዚ ካይኔሩጋባ፤ በቅርቡ በኤክስ ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሁፍ “ውድ ወንድሜ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በአጭር ጊዜ ውስጥ በአዲስ አበባ የሠሩትን ሥራ እድሉን ስናገኝ ለካምፓላም መሥራት አለብን” ብለው ነበር።


ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
አዳዲስ ዜናዎች
0