የኢራን አየር መከላከያ በሆርሙዝ ደሴት አቅራቢያ "የጠላት ኤፍ-15 ተዋጊ ጄትን" እንደመታ የሀገሪቱ ጦር አስታወቀ

ሰብስክራይብ

የኢራን አየር መከላከያ በሆርሙዝ ደሴት አቅራቢያ "የጠላት ኤፍ-15 ተዋጊ ጄትን" እንደመታ የሀገሪቱ ጦር አስታወቀ

ተዋጊ ጄቱ ከጥቂት ሰዓታት በፊት በሀገሪቱ ደቡባዊ የባሕር ዳርቻ በሆርሙዝ ደሴት አቅራቢያ በመሬት የአየር መከላከያ ሚሳኤሎች ተመቷል ሲል የኢራን ጥምር አየር መከላከያ ዕዝ ገልጿል።

የጦር ሠራዊቱ የፕሬስ አገልግሎት፤ ስለ ተዋጊ ጄቱ እጣ ፈንታ ምርመራ እየተካሄደ ይገኛል ብሏል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0