https://amh.sputniknews.africa
የከተማ አውቶቡሶች ሞተራችውን በመቀየር የተፈጥሮ ጋዝ መጠቀም ሊጀምሩ እንደሆነ የነዳጅና ኢነርጂ ባለሥልጣን አስታወቀ
የከተማ አውቶቡሶች ሞተራችውን በመቀየር የተፈጥሮ ጋዝ መጠቀም ሊጀምሩ እንደሆነ የነዳጅና ኢነርጂ ባለሥልጣን አስታወቀ
Sputnik አፍሪካ
የከተማ አውቶቡሶች ሞተራችውን በመቀየር የተፈጥሮ ጋዝ መጠቀም ሊጀምሩ እንደሆነ የነዳጅና ኢነርጂ ባለሥልጣን አስታወቀ በቅርቡ በቃሊቲ፣ በአዳማ እና በድሬዳዋ የጋዝ ማደያዎች ሥራ እንደሚጀምሩ የባለሥልጣኑ ዋና ዳይሬክተር ደስታው መኮንን ለሀገር ውስጥ... 22.03.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-03-22T14:36+0300
2026-03-22T14:36+0300
2026-03-22T15:13+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/03/16/3620271_1:0:1279:719_1920x0_80_0_0_7ed9739dfa63cc2a84531632677ac776.jpg
የከተማ አውቶቡሶች ሞተራችውን በመቀየር የተፈጥሮ ጋዝ መጠቀም ሊጀምሩ እንደሆነ የነዳጅና ኢነርጂ ባለሥልጣን አስታወቀ በቅርቡ በቃሊቲ፣ በአዳማ እና በድሬዳዋ የጋዝ ማደያዎች ሥራ እንደሚጀምሩ የባለሥልጣኑ ዋና ዳይሬክተር ደስታው መኮንን ለሀገር ውስጥ ሚዲያ ገልጸዋል፡፡ ኃላፊው ከሦስት ዓመት ተኩል በኋላ የሚጠናቀቀው የሀገር ውስጥ የነዳጅ ማጣሪያ ግንባታ 80 በመቶ የሚሆነውን የሀገር ውስጥ ፍላጎት እንደሚሸፍንም ጠቁመዋል፡፡ኢትዮጵያ በዓመት 111 ሚሊዮን ሊትር ፈሳሽ የተፈጥሮ ጋዝ ያመርታል የተባለውን የካሉብ ፕሮጀክት ማስጀመሯ ይታወሳል፡፡ ይህንን ተከትሎም ነዳጅ የሚጠቀሙ ከባድ መኪኖች ወደ ሀገር እንዳይገቡ ተከልክለዋል፡፡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/03/16/3620271_161:0:1120:719_1920x0_80_0_0_4eac9409f11c74d76c0bc4ac2337f23f.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የከተማ አውቶቡሶች ሞተራችውን በመቀየር የተፈጥሮ ጋዝ መጠቀም ሊጀምሩ እንደሆነ የነዳጅና ኢነርጂ ባለሥልጣን አስታወቀ
14:36 22.03.2026 (የተሻሻለ: 15:13 22.03.2026) የከተማ አውቶቡሶች ሞተራችውን በመቀየር የተፈጥሮ ጋዝ መጠቀም ሊጀምሩ እንደሆነ የነዳጅና ኢነርጂ ባለሥልጣን አስታወቀ በቅርቡ በቃሊቲ፣ በአዳማ እና በድሬዳዋ የጋዝ ማደያዎች ሥራ እንደሚጀምሩ የባለሥልጣኑ ዋና ዳይሬክተር ደስታው መኮንን ለሀገር ውስጥ ሚዲያ ገልጸዋል፡፡
ኃላፊው ከሦስት ዓመት ተኩል በኋላ የሚጠናቀቀው የሀገር ውስጥ የነዳጅ ማጣሪያ ግንባታ 80 በመቶ የሚሆነውን የሀገር ውስጥ ፍላጎት እንደሚሸፍንም ጠቁመዋል፡፡
ኢትዮጵያ በዓመት 111 ሚሊዮን ሊትር ፈሳሽ የተፈጥሮ ጋዝ ያመርታል የተባለውን
የካሉብ ፕሮጀክት ማስጀመሯ ይታወሳል፡፡ ይህንን ተከትሎም ነዳጅ የሚጠቀሙ ከባድ መኪኖች ወደ ሀገር እንዳይገቡ
ተከልክለዋል፡፡
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |
መተግበሪያ | X