https://amh.sputniknews.africa
የቀድሞ የኢትዮጵያ ፕሬዚዳንት ሳህለ ወርቅ ዘውዴ የህይወት ዘመን ስኬት ሽልማት ተበረከተላቸው
የቀድሞ የኢትዮጵያ ፕሬዚዳንት ሳህለ ወርቅ ዘውዴ የህይወት ዘመን ስኬት ሽልማት ተበረከተላቸው
Sputnik አፍሪካ
የቀድሞ የኢትዮጵያ ፕሬዚዳንት ሳህለ ወርቅ ዘውዴ የህይወት ዘመን ስኬት ሽልማት ተበረከተላቸው ሽልማቱ የተበረከተላቸው በደቡብ አፍሪካ በተካሄደው 11ኛው ዓመታዊ የፎርብስ ሴት የአፍሪካ መሪዎች ጉባኤ ላይ ነው።ሳህለ ወርቅ ዘውዴ፤ በ2011 ዓ.ም... 22.03.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-03-22T12:06+0300
2026-03-22T12:06+0300
2026-03-22T12:43+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/03/16/3619052_0:101:1080:709_1920x0_80_0_0_bede3ee3e40759d889609843251773b7.jpg
የቀድሞ የኢትዮጵያ ፕሬዚዳንት ሳህለ ወርቅ ዘውዴ የህይወት ዘመን ስኬት ሽልማት ተበረከተላቸው ሽልማቱ የተበረከተላቸው በደቡብ አፍሪካ በተካሄደው 11ኛው ዓመታዊ የፎርብስ ሴት የአፍሪካ መሪዎች ጉባኤ ላይ ነው።ሳህለ ወርቅ ዘውዴ፤ በ2011 ዓ.ም የመጀመሪያዋ የኢትዮጵያ ሴት ፕሬዚዳንት ሆነው በመሾም ሀገራቸውን ለስድስት ዓመት ማገልገላቸው ይታወቃል።👉የቀድሞ የሀገሪቱ ርዕሰ ብሔር፤ በተለያዩ ሀገራት በአምባሳዳርነት እንዲሁም በአኅጉራዊ እና በዓለም አቀፍ ድርጅቶች ውስጥ በከፍተኛ ኃላፊነት አገልግለዋል፡፡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/03/16/3619052_0:0:1080:810_1920x0_80_0_0_ea856e6fd6088c5b56aa6f5123cb705a.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የቀድሞ የኢትዮጵያ ፕሬዚዳንት ሳህለ ወርቅ ዘውዴ የህይወት ዘመን ስኬት ሽልማት ተበረከተላቸው
12:06 22.03.2026 (የተሻሻለ: 12:43 22.03.2026) የቀድሞ የኢትዮጵያ ፕሬዚዳንት ሳህለ ወርቅ ዘውዴ የህይወት ዘመን ስኬት ሽልማት ተበረከተላቸው
ሽልማቱ የተበረከተላቸው በደቡብ አፍሪካ በተካሄደው 11ኛው ዓመታዊ የፎርብስ ሴት የአፍሪካ መሪዎች ጉባኤ ላይ ነው።
ሳህለ ወርቅ ዘውዴ፤ በ2011 ዓ.ም የመጀመሪያዋ የኢትዮጵያ ሴት ፕሬዚዳንት ሆነው በመሾም ሀገራቸውን ለስድስት ዓመት ማገልገላቸው ይታወቃል።
👉የቀድሞ የሀገሪቱ ርዕሰ ብሔር፤ በተለያዩ ሀገራት በአምባሳዳርነት እንዲሁም በአኅጉራዊ እና በዓለም አቀፍ ድርጅቶች ውስጥ በከፍተኛ ኃላፊነት አገልግለዋል፡፡
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |
መተግበሪያ | X