https://amh.sputniknews.africa
የኬንያ ፖሊስ በተለያዩ የሀገሪቱ አውራጃዎች ሰላም የማስፈን ዘመቻ ጀመረ
የኬንያ ፖሊስ በተለያዩ የሀገሪቱ አውራጃዎች ሰላም የማስፈን ዘመቻ ጀመረ
Sputnik አፍሪካ
የኬንያ ፖሊስ በተለያዩ የሀገሪቱ አውራጃዎች ሰላም የማስፈን ዘመቻ ጀመረ የብሔራዊ ፖሊስ አገልግሎት በኬንያ ሰሜናዊ ክፍሎች የሚታየውን ሽፍተኝነት ለመግታት፣ ሕገ-ወጥ የጦር መሣሪያዎችን ለመሰብሰብ እና እየተባባሰ የመጣውን የከብት ዘረፋ ለመከላከል፤... 22.03.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-03-22T11:18+0300
2026-03-22T11:18+0300
2026-03-22T14:04+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/03/16/3619563_0:77:1486:913_1920x0_80_0_0_4df62c46d70fcdb09df54768ad0b8c32.jpg
የኬንያ ፖሊስ በተለያዩ የሀገሪቱ አውራጃዎች ሰላም የማስፈን ዘመቻ ጀመረ የብሔራዊ ፖሊስ አገልግሎት በኬንያ ሰሜናዊ ክፍሎች የሚታየውን ሽፍተኝነት ለመግታት፣ ሕገ-ወጥ የጦር መሣሪያዎችን ለመሰብሰብ እና እየተባባሰ የመጣውን የከብት ዘረፋ ለመከላከል፤ የተለያዩ የደህንነት አካላትን ያሳተፈ የጋራ ዘመቻ መጀመሩን በይፋዊ መግለጫው አስታውቋል።ዘመቻው ጥቃት ሊፈጸምባቸው ይችላል ተብለው የተለዩ ቦታዎችን ኢላማ ያደረገ ሲሆን በከፍተኛ የደህንነት ኃይል፣ በአየር ቅኝት እና የአየር ድጋፍ የታገዘ ነው።በሰሜን ኬንያ በሚገኙ ተቀናቃኝ የአርብቶ አደር ማኅበረሰቦች መካከል ግጭቶች የተለመደ ቢሆንም ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ግን ካለፉት ጊዜያት በተለየ እየከፋ መምጣቱ ተነግሯል። በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/03/16/3619563_84:0:1404:990_1920x0_80_0_0_5bfee848395b572673a037e423197bfd.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የኬንያ ፖሊስ በተለያዩ የሀገሪቱ አውራጃዎች ሰላም የማስፈን ዘመቻ ጀመረ
11:18 22.03.2026 (የተሻሻለ: 14:04 22.03.2026) የኬንያ ፖሊስ በተለያዩ የሀገሪቱ አውራጃዎች ሰላም የማስፈን ዘመቻ ጀመረ የብሔራዊ ፖሊስ አገልግሎት በኬንያ ሰሜናዊ ክፍሎች የሚታየውን ሽፍተኝነት ለመግታት፣ ሕገ-ወጥ የጦር መሣሪያዎችን ለመሰብሰብ እና እየተባባሰ የመጣውን የከብት ዘረፋ ለመከላከል፤ የተለያዩ የደህንነት አካላትን ያሳተፈ የጋራ ዘመቻ መጀመሩን በይፋዊ መግለጫው አስታውቋል።
ዘመቻው ጥቃት ሊፈጸምባቸው ይችላል ተብለው የተለዩ ቦታዎችን ኢላማ ያደረገ ሲሆን በከፍተኛ የደህንነት ኃይል፣ በአየር ቅኝት እና የአየር ድጋፍ የታገዘ ነው።
በሰሜን ኬንያ በሚገኙ ተቀናቃኝ የአርብቶ አደር ማኅበረሰቦች መካከል ግጭቶች የተለመደ ቢሆንም ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ግን ካለፉት ጊዜያት በተለየ እየከፋ መምጣቱ ተነግሯል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |
መተግበሪያ | X