የመካከለኛው ምስራቅ ቀውስ በግብርናው ዘርፍ ላይ ከፍተኛ አደጋ ሊያስከትል ይችላል - ፈረንሳዊ የጂኦፖለቲካ ተንታኝ

ሰብስክራይብ

የመካከለኛው ምስራቅ ቀውስ በግብርናው ዘርፍ ላይ ከፍተኛ አደጋ ሊያስከትል ይችላል - ፈረንሳዊ የጂኦፖለቲካ ተንታኝ

የሆርሙዝ የባሕር ውሽመጥ መዘጋት የማዳበሪያ አቅርቦትን ሊያስተጓጉልና "አስከፊ" መዘዞችን ሊያስከትል እንደሚችል የጂኦፖለቲካ ተንታኝና የስትራቴጂ አማካሪው ቤርትራንድ ሾለር ለስፑትኒክ አፍሪካ ገልፀዋል።

"የሆርሙዝ መተላለፊያ ከተዘጋ የጋዝ እና የነዳጅ ዋጋ ይጨምራል። ይህ ለሩሲያ ጠቃሚ ቢሆንም በአቅርቦት ችግር ለምትጋለጠው ቻይና ግን አስከፊ ነው። በተጨማሪም መተላለፊያው ከተዘጋ ውጤታማ ዓለም አቀፍ ግብርና እንዲኖር የሚያስችሉ የማዳበሪያ ምርት ግብዓቶች አቅርቦት ይቋረጣል" ብለዋል።

እስራኤልና አሜሪካ ከቀሰቅሱት ጦርነት መዘዝ በአንጻራዊነት የተጠበቁ ቢሆኑም፤ አውሮፓ ግን በተቃራኒው ከፍተኛ ጉዳት ይደርስባታል ሲሉ ሾለር ጨምረው አብራርተዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0