https://amh.sputniknews.africa
ብሪክስ የዓለም አቀፉን የፋይናንስ ሥርዓት ማሻሻያ ከፊት ሆኖ ይመራል - የደቡብ አፍሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ገለጹ
ብሪክስ የዓለም አቀፉን የፋይናንስ ሥርዓት ማሻሻያ ከፊት ሆኖ ይመራል - የደቡብ አፍሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ገለጹ
Sputnik አፍሪካ
ብሪክስ የዓለም አቀፉን የፋይናንስ ሥርዓት ማሻሻያ ከፊት ሆኖ ይመራል - የደቡብ አፍሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ገለጹብሪክስ ለደቡባዊ ዓለም ሀገራት ወሳኝ መድረክና ዓለም አቀፉን የገንዘብ ተቋም እና የዓለም ባንክን ለመሠሉ ተቋማት ሚዛን መጠበቂያ... 21.03.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-03-21T19:34+0300
2026-03-21T19:34+0300
2026-03-21T19:44+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/images/sharing/article/amh/3616776.jpg?1774111444
ብሪክስ የዓለም አቀፉን የፋይናንስ ሥርዓት ማሻሻያ ከፊት ሆኖ ይመራል - የደቡብ አፍሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ገለጹብሪክስ ለደቡባዊ ዓለም ሀገራት ወሳኝ መድረክና ዓለም አቀፉን የገንዘብ ተቋም እና የዓለም ባንክን ለመሠሉ ተቋማት ሚዛን መጠበቂያ እንደሆነ ሮናልድ ላሞላ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።የዓለም አቀፍ የፋይናንስ ሥርዓት ማሻሻያ በብሪክስ አማካኝነት መነቃቃት እንደሚያገኝ የገለጹት ሚኒስትሩ፤ በተለይም የብሪክስ ልማት ባንክ ደቡብ አፍሪካ በሎጅስቲክ፣ በውሃ መሠረተ ልማት እና በኔትወርክ ኢንዱስትሪዎች ላይ ያሉባትን ችግሮች ለመፍታት ምቹ የብድር አማራጮችን እያቀረበ እንደሚገኝ ጠቁመዋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ብሪክስ የዓለም አቀፉን የፋይናንስ ሥርዓት ማሻሻያ ከፊት ሆኖ ይመራል - የደቡብ አፍሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ገለጹ
19:34 21.03.2026 (የተሻሻለ: 19:44 21.03.2026) ብሪክስ የዓለም አቀፉን የፋይናንስ ሥርዓት ማሻሻያ ከፊት ሆኖ ይመራል - የደቡብ አፍሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ገለጹ
ብሪክስ ለደቡባዊ ዓለም ሀገራት ወሳኝ መድረክና ዓለም አቀፉን የገንዘብ ተቋም እና የዓለም ባንክን ለመሠሉ ተቋማት ሚዛን መጠበቂያ እንደሆነ ሮናልድ ላሞላ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።
የዓለም አቀፍ የፋይናንስ ሥርዓት ማሻሻያ በብሪክስ አማካኝነት መነቃቃት እንደሚያገኝ የገለጹት ሚኒስትሩ፤ በተለይም የብሪክስ ልማት ባንክ ደቡብ አፍሪካ በሎጅስቲክ፣ በውሃ መሠረተ ልማት እና በኔትወርክ ኢንዱስትሪዎች ላይ ያሉባትን ችግሮች ለመፍታት ምቹ የብድር አማራጮችን እያቀረበ እንደሚገኝ ጠቁመዋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X