https://amh.sputniknews.africa
በናታንዝ የኒውክሌር ተቋም ላይ የተፈጸመው ጥቃት ዓለም አቀፍ ሕግን በግልጽ የጣሰ ነው - የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ
በናታንዝ የኒውክሌር ተቋም ላይ የተፈጸመው ጥቃት ዓለም አቀፍ ሕግን በግልጽ የጣሰ ነው - የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ
Sputnik አፍሪካ
በናታንዝ የኒውክሌር ተቋም ላይ የተፈጸመው ጥቃት ዓለም አቀፍ ሕግን በግልጽ የጣሰ ነው - የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይእስራኤል እና አሜሪካ በናታንዝ የዩራኒየም ማበልጸጊያ ተቋም ላይ ጥቃት እንደፈጸሙ እና ምንም ዓይነት የጨረር መፍሰስ... 21.03.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-03-21T18:44+0300
2026-03-21T18:44+0300
2026-03-21T19:45+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/03/15/3616828_0:47:1280:767_1920x0_80_0_0_651ce453db9edf612ad80f0eacaa84bc.jpg
በናታንዝ የኒውክሌር ተቋም ላይ የተፈጸመው ጥቃት ዓለም አቀፍ ሕግን በግልጽ የጣሰ ነው - የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይእስራኤል እና አሜሪካ በናታንዝ የዩራኒየም ማበልጸጊያ ተቋም ላይ ጥቃት እንደፈጸሙ እና ምንም ዓይነት የጨረር መፍሰስ አለማጋጠሙን የኢራን የአቶሚክ ኢነርጂ ድርጅት ቀደም ሲል ማስታወቁ ይታወሳል። አሜሪካ እና እስራኤል በኢራን ወታደራዊ፣ ሲቪል እና ከሁሉም በላይ ደግሞ "አደገኛ በሆኑ የኒውክሌር ተቋማት ላይ የሰላማዊ ሰዎችን ሕይወት፣ የጨረር ወይም አካባቢያዊ አደጋን ችላ በማለት መጠነ ሰፊ ጥቃቶችን እየሰነዘሩ ይገኛሉ” ሲሉ ማሪያ ዛካሮቫ በሰጡት መግለጫ ተናግረዋል።የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት እና ዓለም አቀፉ የአቶሚክ ኢነርጂ ኤጀንሲ አሜሪካ እና እስራኤል በኢራን የዩራኒየም ማበልጸጊያ ተቋም ላይ የፈጸሙትን ጥቃት በገለልተኝነት ሊገመግሙ ይገባል ሲሉም አክለዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/03/15/3616828_98:0:1183:814_1920x0_80_0_0_849ec287df5d681a41fa586cc73cf373.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
በናታንዝ የኒውክሌር ተቋም ላይ የተፈጸመው ጥቃት ዓለም አቀፍ ሕግን በግልጽ የጣሰ ነው - የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ
18:44 21.03.2026 (የተሻሻለ: 19:45 21.03.2026) በናታንዝ የኒውክሌር ተቋም ላይ የተፈጸመው ጥቃት ዓለም አቀፍ ሕግን በግልጽ የጣሰ ነው - የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይእስራኤል እና አሜሪካ በናታንዝ የዩራኒየም ማበልጸጊያ ተቋም ላይ
ጥቃት እንደፈጸሙ እና ምንም ዓይነት የጨረር መፍሰስ አለማጋጠሙን የኢራን የአቶሚክ ኢነርጂ ድርጅት ቀደም ሲል ማስታወቁ ይታወሳል።
አሜሪካ እና እስራኤል በኢራን ወታደራዊ፣ ሲቪል እና ከሁሉም በላይ ደግሞ "አደገኛ በሆኑ የኒውክሌር ተቋማት ላይ የሰላማዊ ሰዎችን ሕይወት፣ የጨረር ወይም አካባቢያዊ አደጋን ችላ በማለት መጠነ ሰፊ ጥቃቶችን እየሰነዘሩ ይገኛሉ” ሲሉ ማሪያ ዛካሮቫ በሰጡት መግለጫ ተናግረዋል።
የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት እና ዓለም አቀፉ የአቶሚክ ኢነርጂ ኤጀንሲ አሜሪካ እና እስራኤል በኢራን የዩራኒየም ማበልጸጊያ ተቋም ላይ የፈጸሙትን ጥቃት በገለልተኝነት ሊገመግሙ ይገባል ሲሉም አክለዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |
መተግበሪያ | X