የናሚቢያ ኢኮኖሚ ‘ጠንካራ’ ነው፤ በ2026 ዕድገት ያስመዘግባል ተብሎ ይጠበቃል - የሀገሪቱ ፕሬዚዳንት

ሰብስክራይብ

የናሚቢያ ኢኮኖሚ ‘ጠንካራ’ ነው፤ በ2026 ዕድገት ያስመዘግባል ተብሎ ይጠበቃል - የሀገሪቱ ፕሬዚዳንት

የዓለም ኢኮኖሚያዊ ቀውስ እናደለ ሆኖ ናሚቢያ በዘንድሮው ዓመት የ3.1 በመቶ ዕድገት እንደምታስመዘግብ ይጠበቃል ሲሉ ፕሬዚዳንት ነቱምቦ ናንዲ-ንዳይቷ 36ኛውን የነፃነት በዓል አስመልክቶ ባደረጉት ንግግር ገልጸዋል።

መንግሥት ማኅበራዊና ኢኮኖሚያዊ ልማትን ለማረጋገጥ በሚከተሉት ነጥቦች ላይ በትኩረት እንደሚሠራ ገልጸዋል፦

🟠 ተጋላጭ ዜጎችን መጠበቅ፣

🟠 ተለዋዋጭ ከሆነው የኢኮኖሚ ሁኔታ ጋር መላመድ፣

🟠 መሠረታዊ ፍላጎቶችን ማሟላት።

ሆኖም የመካከለኛውን ምስራቅ ጦርነት ጨምሮ እየተባባሰ የመጣው ዓለም አቀፍ ውጥረት በናሚቢያ መረጋጋት ላይ ስጋት ሊፈጥር እንደሚችል አስጠንቅቀዋል።

እነዚህን ተግዳሮቶች ለመወጣት ፕሬዚዳንቷ ያቀረቡትን የሰላም እና የውይይት ጥሪ ለመስማት ቪዲዮውን ይመልከቱ።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0