የደቡብ አፍሪካ የሰብዓዊ መብቶች ቀን በጆሃንስበርግ በሕዝባዊ ሰልፍ እየታሰበ ነው - የስፑትኒክ አፍሪካ ዘጋቢ

ሰብስክራይብ

የደቡብ አፍሪካ የሰብዓዊ መብቶች ቀን በጆሃንስበርግ በሕዝባዊ ሰልፍ እየታሰበ ነው - የስፑትኒክ አፍሪካ ዘጋቢ

​የደቡብ አፍሪካን ሉዓላዊነት እና የዲሞክራሲ ድሎች ለመጠበቅ ያለመው ይህ ሰልፍ በገዢው የአፍሪካ ብሔራዊ ኮንግረስና በአጋሮቹ የተዘጋጀ ነው።

ሰልፉ የሚከተሉትን ዓላማዎችም ያነገበ ነው፦

​🟠 የመካከለኛውን ምስራቅ ግጭት መቃወም፣

🟠 በደቡብ አፍሪካ የሰብዓዊ መብቶችን ማስከበር፣

🟠 የነፃነት ቻርተር መርሆዎችን ማሳደግ።

​ℹ በደቡብ አፍሪካ በየዓመቱ መጋቢት 12 (March 21) የሚከበረው የሰብዓዊ መብቶች ቀን እ.ኤ.አ በ1960 የአፓርታይድን የመተላለፊያ ሕግ በመቃወም በሰላማዊ መንገድ በወጡ 69 ተሳታፊዎች ላይ በሻርፕቪል የተፈጸመውን ጭፍጨፋ የሚዘክር ነው።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0