https://amh.sputniknews.africa
🪖 የአሜሪካ የመካከለኛው ምስራቅ ጦርነት ለኢራን የህልውና በመሆኑ እስከሚቀጥለው ዓመት ድረስ ሊጓተት ይችላል - የምጣኔ ሃብት ባለሙያ
🪖 የአሜሪካ የመካከለኛው ምስራቅ ጦርነት ለኢራን የህልውና በመሆኑ እስከሚቀጥለው ዓመት ድረስ ሊጓተት ይችላል - የምጣኔ ሃብት ባለሙያ
Sputnik አፍሪካ
🪖 የአሜሪካ የመካከለኛው ምስራቅ ጦርነት ለኢራን የህልውና በመሆኑ እስከሚቀጥለው ዓመት ድረስ ሊጓተት ይችላል - የምጣኔ ሃብት ባለሙያአሜሪካዊው የኢኮኖሚ ባለሙያ ማይክል ሀድሰን፤ ኋይት ኋውስ የኢራንን ጦርነት አጋምሰናል፤ ለማጠናቀቅ “ከ4 እስከ 6... 21.03.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-03-21T11:25+0300
2026-03-21T11:25+0300
2026-03-21T11:34+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/03/15/3611835_0:0:640:360_1920x0_80_0_0_04329bea0f75bc9402e186b52618117a.jpg
🪖 የአሜሪካ የመካከለኛው ምስራቅ ጦርነት ለኢራን የህልውና በመሆኑ እስከሚቀጥለው ዓመት ድረስ ሊጓተት ይችላል - የምጣኔ ሃብት ባለሙያአሜሪካዊው የኢኮኖሚ ባለሙያ ማይክል ሀድሰን፤ ኋይት ኋውስ የኢራንን ጦርነት አጋምሰናል፤ ለማጠናቀቅ “ከ4 እስከ 6 ሳምንታት ያህል ይፈጃል” ሲል የሰጠውን መግለጫ አጣጥለውታል።የቀድሞው የዎል ስትሪት ተንታኝ፤ ትራምፕ “ምንም አይነት ወታደር አንልክም” ማለታቸውን በማስታወስ፤ አሜሪካ እና እስራኤል ሊያደርጉ የሚችሉት ብቸኛው ነገር በኢራን ላይ የሚፈጽሙትን ድብደባ መቀጠል ብቻ መሆኑን ጠቁመዋል። “ኢራን ለህልውናዋ መታገሏን ከቀጠለች፤ የኢራንን የነዳጅ ማውጫዎች በድጋሚ ኢላማ እናደርጋለን። ኢራን ለህልውናዋ መዋጋቷ የማይቀር በመሆኑ አሜሪካ የመካከለኛው ምስራቅ የነዳጅ የወጪ ንግድ አቅም እስኪገታ ድረስ ግጭቱን የማባባስ ፍላጎት አላት። ዓለም አሜሪካን የሰላም ምንጭ አድርጎ ከማየት ይልቅ የግጭት አቀጣጣይ አድርጎ ማየት የሚጀምርበት ጊዜ ደርሷል” ሲሉ ተናግረዋል። “የአሜሪካ እና የኢራን ጦርነት እስከ ሚቀጥለው ዓመት የሚቀጥል ይመስላል።”በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
🪖 የአሜሪካ የመካከለኛው ምስራቅ ጦርነት ለኢራን የህልውና በመሆኑ እስከሚቀጥለው ዓመት ድረስ ሊጓተት ይችላል - የምጣኔ ሃብት ባለሙያ
Sputnik አፍሪካ
🪖 የአሜሪካ የመካከለኛው ምስራቅ ጦርነት ለኢራን የህልውና በመሆኑ እስከሚቀጥለው ዓመት ድረስ ሊጓተት ይችላል - የምጣኔ ሃብት ባለሙያ
2026-03-21T11:25+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/03/15/3611835_80:0:560:360_1920x0_80_0_0_178cc2a20c42c9f9c9f5db7814dc93bf.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
🪖 የአሜሪካ የመካከለኛው ምስራቅ ጦርነት ለኢራን የህልውና በመሆኑ እስከሚቀጥለው ዓመት ድረስ ሊጓተት ይችላል - የምጣኔ ሃብት ባለሙያ
11:25 21.03.2026 (የተሻሻለ: 11:34 21.03.2026) 🪖 የአሜሪካ የመካከለኛው ምስራቅ ጦርነት ለኢራን የህልውና በመሆኑ እስከሚቀጥለው ዓመት ድረስ ሊጓተት ይችላል - የምጣኔ ሃብት ባለሙያ
አሜሪካዊው የኢኮኖሚ ባለሙያ ማይክል ሀድሰን፤ ኋይት ኋውስ የኢራንን ጦርነት አጋምሰናል፤ ለማጠናቀቅ “ከ4 እስከ 6 ሳምንታት ያህል ይፈጃል” ሲል የሰጠውን መግለጫ አጣጥለውታል።
የቀድሞው የዎል ስትሪት ተንታኝ፤ ትራምፕ “ምንም አይነት ወታደር አንልክም” ማለታቸውን በማስታወስ፤ አሜሪካ እና እስራኤል ሊያደርጉ የሚችሉት ብቸኛው ነገር በኢራን ላይ የሚፈጽሙትን ድብደባ መቀጠል ብቻ መሆኑን ጠቁመዋል።
“ኢራን ለህልውናዋ መታገሏን ከቀጠለች፤ የኢራንን የነዳጅ ማውጫዎች በድጋሚ ኢላማ እናደርጋለን። ኢራን ለህልውናዋ መዋጋቷ የማይቀር በመሆኑ አሜሪካ የመካከለኛው ምስራቅ የነዳጅ የወጪ ንግድ አቅም እስኪገታ ድረስ ግጭቱን የማባባስ ፍላጎት አላት። ዓለም አሜሪካን የሰላም ምንጭ አድርጎ ከማየት ይልቅ የግጭት አቀጣጣይ አድርጎ ማየት የሚጀምርበት ጊዜ ደርሷል” ሲሉ ተናግረዋል።
“የአሜሪካ እና የኢራን ጦርነት እስከ ሚቀጥለው ዓመት የሚቀጥል ይመስላል።”
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X