በርካታ የአፍሪካ ሀገራት አሁንም በምዕራባውያን ተጽዕኖ እየማቀቁ ነው -ፓን-አፍሪካኒስት
11:05 21.03.2026 (የተሻሻለ: 11:14 21.03.2026)
© telegram sputnik_ethiopia
/ ሰብስክራይብ
በርካታ የአፍሪካ ሀገራት አሁንም በምዕራባውያን ተጽዕኖ እየማቀቁ ነው -ፓን-አፍሪካኒስት
አዲሱ ቅኝ አገዛዝ የሚገለጸው በሚታይ የባዕዳን ይዞታ ብቻ ሳይሆን ስር በሰደዱ ስልታዊ አሠራሮች ጭምር መሆኑን "የፓን-አፍሪካን ንቅናቄ ለነጻ አፍሪካ" መስራች ሶክራት ጉተንበርግ ታራምቦዬ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።
"ይህ የፖለቲካ፣ የኢኮኖሚ እና የባሕል የበላይነት የሚንጸባረቅበት ሥርዓት ነው። ዛሬ በግዛታችን ላይ ጥቅም ላይ የሚውሉት መሳሪያዎች ሳይሆኑ ፖለቲካዊ ቁጥጥር ውስጥ የሚያስገቡን ስልታዊ አሠራሮች ናቸው" ብለዋል።
እንደ እሳቸው ገለጻ፤ የአዲሱ ቅኝ አገዛዝ ምልክቶች የሚከተሉት ናቸው፡-
🟠 ለኢኮኖሚ ጥገኝነት የሚዳርገው የሲኤፍኤ ፍራንክ አጠቃቀም።
🟠 ለሀገራዊ ቋንቋዎች መዳከም ምክንያት የሆነው የፈረንሳይኛ ቋንቋ የበላይነት።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X