60% የበለፀገ ዩራኒየም ለቦምብ በቂ አይደለም - የኢራን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር

ሰብስክራይብ

60% የበለፀገ ዩራኒየም ለቦምብ በቂ አይደለም - የኢራን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር

ባለፈው ሰኔ ወር ዩናይትድ ስቴትስ እና እስራኤል በኢራን የኒውክሌር ፕሮግራም ላይ የፈጸሙት ጥቃት ሕገ-ወጥ እና የወንጀል ድርጊት ነው ሲሉ የኢራን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ኢስማኤል ባጋኢ ለስፑትኒክ ተናግረዋል።

የኢራን የኒውክሌር ፕሮግራም ሁልጊዜም ሰላማዊ ነው እንዲሁም ዓለም አቀፉ የአቶሚክ ኢነርጂ ኤጀንሲ ሰላማዊነቱን አረጋግጧል ሲሉም አክለዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0